ልዩ ልዩ

ተመስገን ነው እንጂ…

በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ውስጥ ዘጠኝ መልካም ነገሮች እና አንድ መጥፎ ነገር ቢገጥመን አእምሯችን ውሎ አድሮ ትኩረቱን የሚያደርገው በአንዱ መጥፎ ነገር ላይ ነው። ምናልባት መንገድ...

የፋሲል ግንብ

ልጆችዬ እንደምን ሰነበታችሁ? ደኅና ናችሁ? በጣም ጥሩ ልጆች በዚህ ሳምንት ጽሑፋችን ደግሞ በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ የሚገኘው የፋሲል ቤተ-መንግስትን በምናብ እናስጎበኛችኋላን፡፡ ልጆችዬ - ፋሲል ግቢ...

ኮሎራዶ፡ የሮኪ ተራሮች ግርማ

በዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ ምዕራባዊ ክፍል ከሚገኙት ግዛቶች መካከል፣ በተፈጥሮ ውበቷ፣ በታሪካዊ ዳራዋ እና በልዩ የሕዝብ አኗኗር ዘይቤዋ ጎልታ የምትታየው ኮሎራዶ (Colorado) አንዷ ናት።  ኮሎራዶ...

የአፍ ወለምታ እንዳይሆን…

በሁለት ሰዎች መካከል የተቀጣጠለ ውብ የፍቅር ነበልባል የሚጠፋው በታላቅ የመሬት መንቀጥቀጥ ወይም አስደንጋጭ ክህደት ብቻ ይመስልሃል? አይደለም! አብዛኞቹ ግንኙነቶች የሚሰነጠቁት በጥንቃቄ ባልተያዙ ጥቂት ሰከንዶች ውስጥ...

የክረምቱ ዕረፍት ለልጆች

ልጆች እና ወላጆች እንዴት ሰነበታችሁ? የክረምት ወቅት ትምህርት ቤቶች ተዘግተው ልጆች ከረጅም የትምህርት ገበታ በኋላ ሰፊ የእረፍት ጊዜ የሚያገኙበት ልዩ አጋጣሚ ነው። ብዙ ጊዜ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img