ልዩ ልዩ

ላፓዝ – የኤንደስ ተራሮች ንግሥት

በደቡብ አሜሪካ ሰማይ ስር፣ አንደስ በሚባለው የተራራ ሰንሰለት እምብርት ውስጥ ተፈጥሮ እና የሰው ልጅ  እጅ ለእጅ ተያይዘው የፈጠሯት አስደናቂ ከተማ ትገኛለች። ይህች ከተማ የቦሊቪያ...

ጋዜጠኛው እና ቋንቋው

ከየትኛውም የብዙኃን መገናኛ ዓይነት በአመዛኙ የምከታተለው ሬዲዮ ነው። በዚህ ከ20 ዓመት የማያንስ ልምድ አለኝ።  በዚህ ልምዴም ጋዜጠኛው ዘገባ የሚሠራበት ቋንቋ ጥራት ከጊዜ ወደ ጊዜ...

ባለክንፍ መንገደኞች

የአየር ሁኔታው እየቀዘቀዘ ሲሄድ እና የዛፎች ቅጠል መርገፍ ሲጀምሩ ወደ ሰማይ ቀና ብላችሁ አይታችሁ ታውቃላችሁ? በመቶዎች የሚቆጠሩ ወፎች ተሰብስበው በአንድ ላይ ወደ አንድ አቅጣጫ...

ባርባዶስ

ከነጭ የባሕር ዳርቻዎችና ከአረንጓዴ ተፈጥሮዋ ባሻገር፣ ባርባዶስ የቅኝ ግዛት ታሪክን ወደ ዴሞክራሲ ስኬት የቀየረች፣ በባህል፣ በቱሪዝም እና በሕዝቧ እንግዳ ተቀባይነት ዓለምን የምታስደንቅ ደሴት አገር...

“ዲጂታል ዲቶክስ”

በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ አእምሮአችን እንደ አሁኑ ዘመን ከፍተኛ የሆነ የመረጃ ጫና ደርሶበት አያውቅም፡፡ ስማርት ስልኮች፣ የማህበራዊ ሚዲያ አልጎሪዝሞች እና የማያቋርጥ የዲጂታል ግንኙነት የአኗኗር...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img