ጤና

የሕጻናት የዐይን ጤና

“አንዳንድ የዐይን በሽታዎች ከበድ ያለ ራስ ምታት ፣ ማቅለሽለሽ አንዲሁም ማስታዎክ ሊያመጡ ይችላሉ፡፡ ይሄም ብዙ ጊዜ የዐይን ችግር ነው ተብሎ ስለማይገመት ዐይናቸውን የታመሙ ሰዎች...

ኩፍኝ እና መከላከያዎቹ

ክትባት  በሽታን የመከላከል አቅምን በማጎልበት ህፃናትን  ከህመም እና ከአካል ጉዳት ይከላከላል፡፡ የሞት ምጣኔንም ይቀንሳል። በሀገር አቀፍ ደረጃ ከግንቦት 6 እስከ 15  2017 ዓ.ም የኩፍኝ መከላከያ...

ትኩረት ያልተሰጠው የጉበት በሽታ

ጉበት  በሰው ልጅ አካል ውስጥ በትልቅነቱ ከቆዳ ቀጥሎ በሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡ ይሁንና በአሁኑ ጊዜ በርካታ ሰዎች በጉበት ህመም እየተሰቃዩ እና አለፍ ሲልም ለሞት...

ኮሌራን እንዴት እንከላከል?

ኮሌራ አጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት በማስከትል በሰውነት ውስጥ የሚገኝ ፈሳሽን አሟጦ በማስወጣት አቅምን በማዳከም በአጭር ጊዜ ውስጥ ለሞት የሚዳርግ በሽታ ነው። በሽታው በአማራ ክልል...

የሀሞት ጠጠር

የሀሞት ከረጢት ጠጠር በሀሞት ከረጢት ውስጥ ሊፈጠር የሚችል ጠጣር የሀሞት ክምችት ነው። የሀሞት ከረጢት ጠጠሮች መጠናቸው ከትንንሽ የአሸዋ ቅንጣቶች እስከ የ“ጎልፍ” ኳሶች ሊደርሱ ይችላሉ፡፡...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img