ጤና

የማሕበራዊ ሚዲያ ሱስና መውጫ መንገዱ

“ማሕበራዊ ሚዲያ ሲፈጠር ዋና ዓላማው በአካል መገናኘት የማይችሉ ሰዎችን በርቀት መረጃ እንዲለዋወጡ፣ እንዲነጋገሩ እና ሃሳብ እንዲያንሸራሽሩ ነበር” ያሉን በጅማ ዩኒቨርሲቲ የአዕምሮ ህክምና ክፍል ዲፓርትመንት...

የብቁ ትውልድ መሠረት ማን ነው?

በዓለም ላይ የሀገራት ዕድገት በተፈጥሯዊ ሀብታቸው ብቻ ሳይሆን በሰው ኃይል ጥራት እንደሚወሰን በብዙ ጥናቶች ተረጋግጧል። በተለይም የልጅነት ዘመን በሰው ሕይወት ውስጥ አዕምሯዊ፣ አካላዊ፣ ማኅበራዊ...

አስም እንዴት ይከሰታል?

በአሁኑ ወቅት በዓለም ላይ ከ260 እስከ 340 ሚሊዮን የሚደርሱ ሰዎች ከአስም በሽታ ጋር ይታገላሉ:: በቀጣይ ዓመታት ከከተሜነት መስፋፋት ጋር ተያይዞ እና በአየር ብክለት የአስም...

የማሕፀን መውጣት  ምንነት እና ሕክምናዎቹ

“በእኛ ማሕበረሰብ በተለይም በገጠሩ አካባቢ ስለመራቢያ አካላት ማውራት ወይም መረጃ መለዋወጥ እንደ ነውር ስለሚታሰብ አብዛኛዎቹ እናቶች ችግር ሲያጋጥማቸው እንኳን ለሐኪም ለሚቀርቡት የቤተሰብ አባል አያሳውቁም::...

አለመታመም ጤናማነትን አያረጋግጥም!

"እኔ ካልታመምሁ የጤንነቴን ሁኔታ ቀድሜ ለማወቅ ወደ ሕክምና አልሄድም፡፡ ምክንያቴ ደግሞ አንዱን በሽታ አለብሽ ብባል ምድን ስለማይመስለኝ ጭንቀቱ ይፈጥርብኛል ብየ ስለማስብ ነው፡፡ በዚህም ቅድመ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img