ማህበራዊ

ብርሐን ዘ-ኢትዮጵያ

“እኔ ሴት ነኝ፤ ጦርነት አልወድም! ግን እንዲህ መሳዩን ውል ከመቀበል ጦርነትን እመርጣለሁ!” ይህ ንግግር ባርነትን አጥብቀው የሚጠየፉት የእቴጌ ጣይቱ  ነው፡፡ እቴጌ ጣይቱ የጥቁር ሕዝቦች...

ግጭቶች ያስከተሉት የጤና ምስቅልቅል

ሁለት ዓመታትን ሊደፍን በጣት የሚቆጠሩ ወራቶች  የቀረው የአማራ ክልል ግጭት የበርካታ ንጹሀን ዜጎችን ሕይወት ቀጥፏል፤ ከመኖሪያ ቀያቸው አፈናቅሏል፣ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው እንዲርቁ አድርጓል፤ ማኅበረሰቡ...

የአስነባቢው ጉዞ

“የታሪክ፣ የሥነ ልቦና፣ የቢዝነስ፣ የፍቅር፣ የሳይንስ፣ የዕምነት እና ሌሎች መጽሐፎች አሉኝ። መጽሐፍ ፈላጊ …” እያለ በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ በተለያዩ ቀበሌዎች እየዞረ መጽሐፎችን ይሸጣል::...

ራዕይን በፅናት

ወይዘሮ መሠረት ዓለሙ ይባላሉ:: ተወልደው ያደጉት በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዳንግላ  ከተማ አቅራቢያ ነው:: የ49 ዓመት  ዕድሜ ባለፀጋዋ ወይዘሮ መሠረት  ከአንደኛ እስከ 12ኛ...

“የወባ በሽታ 65 ከመቶ ጨምሯል”

በአማራ ክልሉ የሚከሰቱ የኀብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመቆጣጠር እና ለመከላከል የኅብረተሰብ ጤና አደጋዎች ምላሽ ማሳለጫ ማዕከላት አስፈላጊው ቁሳቁስ ተሟልቶላቸው በተጠናከረ ቅንጅት እየሠሩ እንደሚገኙ በክልሉ ኅብረተሰብ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img