ማህበራዊ

የጡት ማጥባት በረከቶች

“ልጄን ከወለድኩ በኋላ ጡቴ ወተት ስለሌለው አራስ ሊጠይቁኝ የመጡ ሰዎች ሁሉ የተለያዬ ምክር ይሰጡኝ ነበር። እኔም ከጭንቀቴ ብዛት የነገሩኝን  ሁሉ ስሞክር ነበር። ጠላ፣ ቡና...

የራስ ጤና  እንክብካቤ

ሰዎች የጤና ዕክል ሲያጋጥማቸው የጤና ተቋማት ከመሄዳቸው በፊት በራሳቸው በቤት ውስጥ ህመማቸውን ለማስታገስ የሚያከናውኑት ተግባር የራስ ጤና እንክብካቤ ይባላል::ተግባራቱ ታዲያ በአሁኑ ወቅት የጤና ሥርዓቱን...

የመምራት እና የመደገፍ ዕድሜ ክልል

ባለፈው ሳምንት ጽሑፋችን ልጆች ከአንድ እስከ ዘጠኝ ዓመት ባለው የዕድሜ ክልል ምን ድጋፍ ይሻሉ? የሚለውን በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መምህር እና የስነ ልቦና አማካሪ አቶ...

“ህፃናት ከሚሰሙት በላይ የሚያዩትን ያምናሉ”

የአዕምሮ ጤንነት ልጆች ራሳቸውን እና አካባቢያቸውን የሚመለከቱበት መንገድ ነው:: ወላጆች የልጆቻቸውን ሁኔታ እንዲከታተሉ በየዕድሜያቸው ያለውን የባህርይ ለውጥ ማወቅ አለባቸው:: ይህ ሲባል ልጆች  እንዴት እንደሚያስቡ...

የአዕምሮ ጤና አጠባበቅ

የዓለም ጤና ድርጅት ይፋ ባደረገው መረጃ መሠረት በዓለም ላይ ከአራት ሰዎች መካከል አንዱ የአዕምሮ መታወክ አለበት:: በመጭው እ.አ.አ 2030ም በርካታ ሰዎች ከአዕምሮ ሕመም መገለጫ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img