ማህበራዊ

እውን የሆነ ሕልም

ከማለዳው  12 ሰዓት በባሕር ዳር ከተማ ዳግማዊ ምኒልክ ክፍለ ከተማ     ከልደታ ቤተክርስቲያን ጀርባ ካለው ዋናው አስፋልት ላይ ተገኝተናል፤ በቦታው ስንደርስ ወጣት ሕይወት ብርሐንን እና...

የመድኃኒት አጠቃቀማችን ምን መሆን አለበት?

ከሰሞኑ በእለተ እሁድ ከጎረቤቶቼ ጋር የተለመደውን ቡና ሰብሰብ ብለን  እየጠጣን ነበር፤ አንዱን ሐሳብ እያነሳን አንዱን  እየጣልን ወጉን ተያይዘነዋል፡፡ በጨዋታችን መሐልም የአንደኛዋ ቡና ታዳሚ የአራት...

ሴቶች እና ሕፃናትን እንታደግ

የወደፊቱ የአንድ ሀገር/ህዝብ ህልውና የሚመሰረተው በተተኪው ትውልድ ላይ እንደመሆኑ መጠን በተሻለ እንክብካቤ ያደገ ትውልድ የተሻለ ሀገርን ለመገንባት ካለው አስተዋጽኦ አኳያ ሕጻናት ልዩ ትኩረት ሊሰጣቸው...

ውሻን የሚያሳብድ በሽታ:- ከ4ሺህ ዓመታት በላይ የዘለቀው ገዳይ ቫይረስ

ውሻን የሚያሳብድ በሽታ (ራቢስ) የሰው ልጅ ከሚያውቃቸው በጣም ጥንታዊ በሽታዎች አንዱ ነው፡፡ የዓለም የእንስሳት ጤና ድርጅት(woah.org) እንዳስታወቀው ከአራት ሺህ ዓመታት በፊት የነበረ ነው፡፡ በጥንታዊ...

“የከፈልነው ዋጋ ይከፍለናል”

“የዛሬ ተማሪዎች እና ታዳጊዎች ዛሬ ላይ የተመቻቸ እና የሚያስደስት   ሕይወት ላይኖረን ይችላል፣ ነገር ግን ዛሬ የምንማረው የተሻለ ነገን ለማግኘት ነውና ደከመኝ፣ ሰለቸኝ ሳትሉ በብርታት...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img