አግራሞት

የግንባታ ቦታ ብክለትን ማገጃ

በቻይና ጂናን ከተማ በመካሄድ ላይ ባለ ግንባታ የድምፅ እና የብናኝ ብክለት በዙሪያው ወደ ሚገኝ አካባቢ እንዳይዛመት በዓየር በተወጠረ ግዙፍ የኘላስቲክ ፊኛ  በማልበስ ማገድ መቻሉን...

የገበያ ማእከሉ መስህብ

በኢስቶኒያ ሃብኔሚ ከተማ ቪሚሲ የገበያ ማእከል በወለሉ መሀል የሚገኘው ግዙፍ ቋጥኝ ለግብይት ጐራ የሚሉ በርካታ ሰዎችን በመሳብ ታዋቂ ሊሆን መቻሉን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ ...

ስውሩ የዓየር ንብረት ለውጥ 

በዓየር ንብረት ለውጥ መንስሄነት እየተከሰተ ያለው የሙቀት መጨመር በሰብል አበቃቀል ላይ ብቻ ሳይሆን እንደ ጐመን፣ አበባ ጐመን፣ ቆስጣ እና የመሳሰሉ ለምግብነት የሚውሉ ቅጠላ ቅጠሎች...

የካታቪ ብሔራዊ ፓርክ

ካታቪ ብሔራዊ ፓርክ በታንዛኒያ በምእራብ አቅጣጫ በካታቪ ክልል ነው የሚገኘው፡፡ ካታቪ በ1974 እ.አ.አ የዱር እንስሳት ጥብቅ ስፍራ ሆኖ  22 ዓመታትን ካሳለፈ በኋላ በ1996 በብሔራዊ ፓርክነት...

ጠባቧ መኪና

ጣሊያናዊው መካኒክ በ1993 እ.አ.አ የተሰራች ፊያት የቤት መኪናን ቆራርጦ መልሶ በመገጣጠም አንድ ሰው ብቻ የምትይዝ ጠባብ መኪና መስራቱን ኦዲቲ ሴትንራል ድረ ገጽ ከሳምንት በፊት...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img