አግራሞት

ግራንድ ካንዬን ብሔራዊ ፓርክ

በአሜሪካ አሪዞና ግዛት ሰሜን ምዕራብ ቀጣና ነው  የሚገኘው -  ግራንድ ካንዬን ብሔራዊ ፓርክ፡፡ ፓርኩ ጠቅላላ ስፋቱ አምስት መቶ ሺህ ሄክታር ነው፡፡ ሸለቆው በውስጡ በሚፈሰው የኮሎራዶ...

ፈጣኑ ግንባታ

በቻይና ደቡብ ምዕራብ ቾንግኪንግ ግዛት ውስጥ አንድ ነጥብ ሃያ ሁለት ካሬ ሜትር ወይም 170  የእግር ኳስ ሜዳዎችን ያክል የሚሰፋ ግዙፍ የባቡር ጣቢያ በ138 ወራት...

አዛውንቱ አሽከርካሪ እና ጥያቄያቸው

አሜሪካዊዉ የ93 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋ  አሽከርካሪ በረዥም ዘመን የጭነት መኪና አሽከርካሪነታቸው የዓለም የድንቃ ድንቅ መዝገብ ባለክብረ ወሰን ብሎ እንዲመዘግባቸው ጥያቄ ማቅረባቸውን ዩፒአይ ድረ ገጽ...

የአንጐል ህዋሳት ገዳዩ

ተመራማሪዎች በአንጐል ውስጥ የመርዛማ ፕሮቲን መከማቸት ህዋሳትን በመግደል ለመርሳት በሽታ (አልዛይመር) እና ለአእምሮ መናጋት (ዳመንቲያ) የሚዳርግበትን ሂደት ለይተው መገንዘባቸውን ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ ሰሞኑን...

ኦል ፔጄታ ጥብቅ ክልል

ኦልፔጄታ በኬንያ ላይኪፒያ ግዛት የሚገኝ የዱር አራዊት ጥብቅ ክልል ነው፡፡ የቀጣናው ስፋት 90 ሺህ ሄክታር ተለክቷል፡፡ ቀጣናው ከ1940ዎቹ እስከ 80ዎቹ በእንግሊዝ ቅኝ ግዛት ሰፋሪዎች...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img