አግራሞት

አጋቹ እባብ

በአውስትራሊያ የሀገር ውስጥ መጓጓዣ አውሮኘላን ተሳፋሪዎች በመግባት ላይ እያሉ በእቃ መጫኛው ክፍል እባብ ተለጥፎ በመታየቱ በረራው ለአንድ ሰዓት መዘግየቱን ዩፒአይ ድረገጽ ከሳምንት በፊት ለንባብ...

እሳተ ገሞራ

የዓየር ንብረት ለውጥ ባስከተለው ሙቀት ግግር በረዶ እየቀለጠ መጠኑ ሲቀንስ መሬት ውስጥ የተዳፈነ ቅላጭ አለት እንቅስቃሴ ፈጥሮ እየተስፋፋ የእሳተገሞራ ፍንዳታን ሊያባባስ እንደሚችል ሳይንስ ዴይሊ...

ቪሩንጋ ብሔራዊ ፓርክ

ቪሩንጋ ብሔራዊ ፓርክ በኮንጐ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ምስራቃዊ ቀጣና የሚገኝ ሲሆን በዓለማችን ካሉ በብዝሃ ህይወት ሀብት ታዋቂ ከሆኑ ቀዳሚዎች መካከል ተጠቃሽ ነው:: ፓርኩ በ1925 እ.አ.አ ተመስርቶ...

አህጉር አቋራጯ ጀግኒት

የ21 አመቷ ወጣት ብቻዋን በሞተር ጀልባ አትላንቲክ ውቅያኖስን 2026 ኪሎ ሜትር ተጉዛ በማቋረጧ ሦስት የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤት ለመሆን መብቃቷን ዩፒአይ ድረ ገጽ ከሰሞኑ...

መሀንዲሶችን ከስራ ያሳገደዉ የድልድይ ግንባታ

በህንድ ማዳይ ኘራዲሽ ግዛት፣ ቦፓል በተሰኘው ቀጣና በባቡር መጓጓዣ መስመር አናት ላይ የተሰራው 90 ዲግሪ የሚታጠፍ የተሽከርካሪ መሻገሪያ ድልድይ ለአደጋ አጋላጭ ነው የሚል ውዝግብ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img