አግራሞት

ውዝግብ ያስነሳዉ  ውድድር

በኦማን በተካሄደ ባህላዊ የግመል የውበት ውድድር ላይ ለመካፈል ከተሰባሰቡት መካከል 20 ተሳታፊዎች ሰው ሰራሽ ማጋጌጫ ወይም ማሻሻያ መጠቀማቸው በመረጋገጡ ከተወዳዳሪነት መታገዳቸውን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ...

ተስፋ ሰጪዉ መድሃኒት

ከባድ የሚጥል በሽታ ላለባቸው ልጆች ዘረመል ላይ ተመስርቶ በምርምር የተገኘ “ዞሬቨነርሰን” የተሰኘ መድሃኒት የበሽታውን ድግግሞሽ 91 በመቶ በመቀነስ የታካሚዎቹን ጤንነት ማሻሻሉን ሳይንስ ዴይሊ ድረ...

የሰሜን ምስራቅ ግሪንላድ ብሔራዊ ፓርክ

ፓርኩ በግሪንላንድ የሚገኝ ሲሆን ስፋቱ 972 ሺህ ኪሎ ሜትር ስኩዌር ወይም ካሬ ኪሎ ሜትር ተለክቷል:: የፓርኩ ክልል 80 በመቶ በግግር በረዶ የተሸፈነም ነው:: ፓርኩ በ1974...

ግዙፉ የገበያ ማእከል

በደቡብ ኮሪያ የሚገኘው ባለ 16 ፎቅ 700 ሱቆችን የያዘው የገበያ ማእከል በግዙፍነቱ በዓለም ቀዳሚ መሆኑን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ አስነብቧል፡፡ በ2009 እ.አ.አ  “ማሲ” የተሰኘን የገበያ...

አሳዳሪውን ያስቀጣው

በሲሲሊ ካታኒያ ከተማ ኗሪው ውሻውን አሰልጥኖ ከቤቱ የሚያወጣውን ቆሻሻ በመንገድ ዳር እንዲጥል ማድረጉ በቁጥጥር ካሜራ በመረጋገጡ መቀጣቱን ዩፒአይ ድረ ገጽ ሰሞኑን ለንባብ አበቅቶታል:: ግለሰቡ ቆሻሻን...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img