አግራሞት

በኢትዮጵያ ሊፈጠር ይችላል የተባለዉ ውቅያኖስ

በኢትዮጵያ በአፋር ክልል በሚገኘው “ኤርታአሌ” የቀለጠ አለት ስር በሚገኘው የመካከለኛው የመሬት ክፍል (መንትል)እየሳሳ ስንጥቃትን አስከትሎ አዲስ ውቅያኖስ ሊፈጠር እንደሚችል ላይቭ ሳይንስ ድረገጽ ባለፈው ሳምንት...

ኔሬሬ ብሔራዊ ፓርክ

ኔሬሬ ብሔራዊ ፓርክ በታንዛኒያ ደቡብ ምሥራቅ ቀጣና ነው የሚገኘው:: ፓርኩ በአፍሪካ በስፋቱ ቀዳሚ ሲሆን 30,893 ኪሎ ሜትር ስኩዌር ተለክቷል:: ስፋቱም የአገሪቱን ሦስት ነጥብ ሁለት...

በጠላቂ ባለሙያ  የተገኘዉ

በአሜሪካ ቴክሳስ ውስጥ በሚገኝ “ፖሰምኪንግደም” በተሰኘ ሰው ሰራሽ ኃይቅ ዳር ሲዝናኑ ከነበሩ ሴት ከጣታቸው ሾልኮ የጠፋው  የጋብቻ የአልማዝ ቀለበት ከሶስት ቀናት በኋላ በጠላቂ ባሙያዎች...

በፔርሙስ ዝገት የተመረዘዉ

በተከታታይ ለ10 ዓመታት አንድ ፔርሙስን ለተለያዩ መጠጦች መያዣነት የተገለገለው ታይዋናዊ በዝገት ተመርዞ ህይወቱ ማለፉን ዴይሊ ሜይ ድረ ገጽ ከሳምንት በፊት ለንባብ አብቅቶታል፡፡ የታይዋን መገናኛ ብዙሃን...

ከውጋጅ ኘላስቲክ – የህመም ማስታገሻ

ተመራማሪዎች ውጋጅ ኘላስቲክን  ወደ ህመም ማስታገሻ “ፖራሲታሞል” መቀየር የሚያስችል ስልት ማግኘታቸውን ሳይንስ ኒውስ ድረ ገጽ ሰሞኑን አስነብቧል፡፡ በእንግሊዝ የኤደንበርግ ዩንቨርሲቲ ተመራማሪዎች ለውጤት የበቃው የኘላስቲክ  ውጋጅን...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img