አግራሞት

ለካንሰር መንስኤነቱ የተረጋገጠው

ተመራማሪዎች ወደ ካንሰርነት በተለወጠ የሽንት ፊኛ እብጠት ውስጥ ዘጠና በመቶ የፕላስቲክ ቅንጣቶች ማግኘታቸው የችግሩን መንስኤ እንደሚያመላክት ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ አስነብቧል፡፡ በአሜሪካ ኒውዮርክ የሚገኘው ኤንዋይዩ...

የወፍ ዋሻ ደን

የወፍ ዋሻ ደን በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኝ ተፈጥሯዊ ደን ነው:: ስፋቱም 6000 ሄክታር ተለክቷል:: ደኑ ከአዲስ አበባ በስተሰሜን 130 ኪሎ ሜትር ርቀት...

ለክብወረስን የበቃው

በአሜሪካ ኢሊኖይስ በሚኖሩ አሳዳሪዎቹ ቤት 33 ዓመታትን ያስቆጠረው ኮካቴል ወፍ ከዝርያዎቹ ሁሉ ረዢም እድሜ መኖሩ በመረጋገጡ በዓለም አቀፉ የድንቃ ድንቅ መዝጋቢ ድረጅት ለክብረወሰን መብቃቱን...

አተርፍ ባይ…

በቻይና ሲቹዋን መንደር አሳማ በገመድ አስሮ እና አንጠልጥሎ ሲያጓጉዝ የነበር  ሰው አልባ በራሪ “ድሮን” ከከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል መስመር ጋር ተጠማጥሞ ኃይል ከማቋረጡ ባሻገር ከ100...

የታማሚዎችን እንክብካቤ የሚያሻሽለው

በእድሜ የገፉ ሰዎች ላይ የሚከሰት የመንፈስ ጭንቀት ሥር የሰደደ የደም ሥር ሥርዓት ከማድከም ወይም የመርሳት በሽታ ከመጀመሩ በፊት ቅድመ ማስጠንቀቂያ ሊሆን ስለሚችል ሁነቱን መገንዘብ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img