አግራሞት

አበርዴር ብሔራዊ ፓርክ

አበርዴር ብሔራዊ ፓርክ በኬኒያ ከዋና ከተማዋ ናይሮቢ 160 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ ፓርኩ በቀጣናው የሚገኘውን ብዝሃ - ህይወት ለመጠበቅ በ1950 እ.አ.አ 767 ኪሎ...

በ “ፑል አኘ” አዲስ  ክብረወሰን

አውስትራሊያዊቷ የ34 ዓመት ወጣት በ24 ሰዓታት ውስጥ 7079 “ፑልአኘ”  በመስራት አዲስ ክብረወሰን ማስመዝገቧን ዩፒአይ ድረ ገጽ ባለፈው ሳምንት አስነብቧል:: ኦሊቪያ ቬንስን ለዓለም የክብረወሰን ባለሙያዎች...

ለትውልድ ቀጣይነት ዋጋ ከፋይዋ

በቻይና ዩናን ክፍለ ሀገር ኩንሚንግ ከተማ ኗሪዋ ሊ ዋይ  ለመጀመያ ጊዜ ነፍሰጡር መሆኗን ባወቀችብት ሰሞን ብትደሰትም አምስተኛ ወሯ ከገባ ጀምሮ በፊቷ ገጽታ ላይ  የተከሰቱት...

ለጀርባ ህመም እፎይታን የሚለግሰዉ

ስር የሰደደ የጀርባ ህመም ተጠቂዎችን በአቅራቢያቸው በሚገኝ ተፈጥሯዊ አካባቢ ጊዜያቸውን እንዲያሳልፉ ማስቻል አካልና አእምሯአቸውን በመቆጣጠር እፎይታን እንደሚያስገኝላቸው ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ ከሣምንት በፊት አስነብቧል::...

ሙት ባሕር

ሙት ባሕር፣ አል- በሀር፣ አል - ሜይት፣ ጨው ባሕር ወ.ዘ.ተ ተብሎ ይጠራል:: ሙት ባሕር በደቡብ ምእራብ እስያ በደቡብ እስራኤል ዮርዳኖስን በምትዋሰንበት ምስራቃዊ ቀጣና ነው...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img