አግራሞት

ነፋስ በመስረቅ የተከሰሰችው ሀገር

በሰሜን ባሕር ቀጣና ቤልጄዬም የነፋስ ኃይል ማመንጫ መቅዘፊያዎቿን በነፋስ አቅጣጫ ወይም ትይዩ ከፊት በመትከሏ ሦስት በመቶ የሚሆን ኃይል ኔዘርላንድ እንደተሰረቀባት በመግለጽ መክሰሷን ኦዲቲ ሴንትራል...

ማስተዋወቅን ዓላማ ያደረገዉ  ውድድር

በቻይና ዠጂያንግ ግዛት “ዩኒትሪ” የተሰኘው ኩባንያ “ጂ1” በሚል ስያሜ ያመረታቸውን ሮቦቶች ዓቅማቸውን በማሳየት ማስተዋወቅን ዓልሞ ለመጀመሪያ ጊዜ ያዘጋጀው ውድድር በብዙሃን መገናኛዎች መሠራጨቱን ኦዲቲ ሴንትራል...

የፍንዳታ “አላርሞች”

የቀለጠ ዓለት ከመሬት ውስጥ ወደ ላይኛው ገፀ ምድር ገፍቶ ለመውጣት መቃረቡን በዙሪያው የሚገኙ እፅዋትን በመገምገም ከሚያሳዩት ለውጥ በመነሳት እሳተ ገሞራ ከመፈንዳቱ በፊት የጥንቃቄ ርምጃዎችን...

ወፍ ዋሻ 

ወፍ ዋሻ ጥብቅ የተፈጥሮ ደን በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ጣርማ በር፣ ባሶና ወረና እና አንኮበር ወረዳዎች ይገኛል። 16 ሺህ 925 ነጥብ አምስት ሄክታር መሬት...

በደን የተከበበው ‘ኬሬላ’

በህንድ ትሪሱር አውሪጃ፣ ቫንዳራፒሊ ቀጣና በጥቅጥቅ ደን መካከል የሚገኝ የ “ክሪኬት” መጫዎቻ ሜዳ በማህበራዊ ድረ ገፆች ምስሉ ለእይታ በቅቷል፤ በሳቢ እና ማራኪነቱም በሚሊዮኖች መደነቁን...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img