አግራሞት

ቁጣን ያስከተለዉ ትርኢት

በጀርባው ላይ የድራጐን ምስል የተነቀሰ ፀጉር አልባ ውሻ በቤት እንስሳት ትርኢት ማቅረቢያ መድረክ መታየቱን ተከትሎ ከእንስሳት አፍቃሪዎች ዘንድ ከፍተኛ ቁጣ ማስነሳቱን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ...

በዝግመተ ለውጥ የሰው ዘር  ቅርንጫፍ ዝርያን ያመላከተዉ

በኢትዮጵያ ውስጥ የተገኙት አዲስ ጥንታዊ የሰው ዘር ቅሬት አካላት በዝግመተ ለውጥ  በአንድ ነጠላ መስመር ሳይሆን ውስብስብ የተከፋፈለ ቅርንጫፍ ዝርያዎች እንደነበሩት የሚያረጋገጥ መሆኑን ሳይንስ ዴይሊ...

ኒዩንግዌ ብሔራዊ ፓርክ

ብሔራዊ ፓርኩ በሩዋንዳ የሚገኝ በብዝሃ ህይወቱ ተጠቃሽ ነው:: ፓርኩ በግምት ከ500 እስከ 600 ሄክታር ደን ለበስ ስፋትም አለው:: በፓርኩ ከሚገኙ 1,100 የእፅዋት ዝርያዎች 265ቱ በፓርኩ...

የጨነቀ ዕለት

በቻይና ጂንዢ ግዛት በከተማ አቅራቢያ በመንግሥት በሚሰራው ባለሁለት መም አውራጐዳና በተቀየሰው ቦታ መካከል ቀደም ብሎ የተሰራ ባለሁለት ፎቅ መኖሪያ ቤት ባለቤት በካሳ መጠን ባለመስማማቱ፣...

በነጠላ ጫማ ሮጣ ያሸነፈችዉ

በሜክሲኮ ራራሙሪ የተሰኘው ነባር ጐሣ ተወላጅ  የሆነችው የ30 ዓመቷ ወጣት በያዝነው የአውሮፓውያኑ ዓመት በጉዋቾቺ ገደላማ ሸለቆ 63 ኪሎሜትሮችን በሸፈነው “አልትራማራቶን” ባህላዊ ቀሚስ ለብሳ፣ በነጠላ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img