አግራሞት

አቋራጩ መሿለኪያ

  በቻይና ሰሜን እና ደቡብ ዢንጂያንግ ግዛትን ለማገናኘት በተራሮች ውስጥ ተቦርቡሮ የተዘረጋው 22 ኪሎ ሜትር የተለካው የፍጥነት መሿለኪያ መንገድ በዓለም በርዝመቱ ቀዳሚ መሆኑን ኦዲቲ ሴንትራል...

የእሳት ስጋት በሰሜን ዋልታ

በሰሜን ዋልታ (አርክቲክ) የዓየር ንብረት ለውጥ ባስከተለው የሙቀት መጨመር የዓፈር ርጥበት ተመናምኖ ቁጥቋጦዎችን ማቀጣጠሉ ቀጣናውን ለሰደድ እሳት ወደ ተመቻቸ የቃጠሎ ዘመን መሸጋገሩን እንደሚያመላክት ሳይንስ...

የፀፀት መልእክትን በሰውሰራሽ ክሂሎት

ቻይናውያን ወላጆች ልጆቻቸው ትዳር እንዲይዙ እና እንዲወልዱ በሰው ሰራሽ ኪሂሎት (ኤአይ) የተፈጠሩ ምስሎችን በማህበራዊ ድረ ገፆች በመልቀቅ ለማሳመን እየሞከሩ መሆኑን  ኦዲቲ ሴንትራል ድረገጽ አስነብቧል፡፡ በ2024...

ጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ

ብሔራዊ ፓርኩ  በጋምቤላ ክልል ነው የሚገኘው:: በቀጣናው የሚገኙ የዱር እንስሳት እና መኖሪያቸውን ለመጠበቅ ነው በ1973 ዓ.ም የተመሰረተው:: አጠቃላይ ስፋቱ 4575 ኪሎ ሜትር ስኩዌር ተለክቷል:: የባሮ...

ኤቨረስትን የረታችው

ቤላሩሲያዊቷ አልጋ ናውሞቫ ወደ ኤቨርስት ተራራ በሄሊኮፐተር ከወጣችበት 6384 ሜትር ከፍታ በፓራሹት ተንሳፋ ግግር በረዶ ከረገጠችበት 3766 ሜትር እግሯ ላይ በተሰራው መንሸራተቻ ጣውላ 2438...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img