አግራሞት

ፔንጉዊን የከሰከሰዉ

ሦስት ተሳፋሪዎችን ይዞ በዝቅተኛ ከፍታ ላይ ሲበር የነበረ ሄሊኮፕተር በተገቢ ሁኔታ ባልታሰረ ካርቶን ውስጥ የጫነው ፔንጉዊን ወፍ ሾልኮ በበረራ መቆጣጠሪያ ሰሌዳው ላይ በመውጣቱ ከአብራሪው...

በዝማሬ የሚግባቡት

ትንንሽ የዓእዋፍ ዝርያዎች  የሚያሰሙት ዝማሬ ምንነታቸውን በማስተዋወቅ አጣማጅ ለማግኘት እና መኖሪያ ቀጣናቸውን ከጥቃት ለመከላከል ወሳኝ ሚና እንደሚጫወት ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ ባለፈው ሳምንት ለንባብ...

የደንዲ ኃይቅ

የደንዲ ኃይቅ በኦሮሚያ ክልል፣ ምእራብ ሸዋ ከዋና መዲናዋ አዲስ አበባ ደቡብ ምእራብ አቅጣጫ 88 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ነው የሚገኘው:: በተሽከርካሪ ከአዲስ አበባ ወደ ቦሌ...

ለደንበኛ ንጉሥነት አብነቱ

በቻይና ጂያንግዚ ግዛት የሚገኝ የተራራ ላይ መዝናኛ ቦታ ወይም (ሪዞርት) በሚሊዬን የሚቆጠር ዶላር በማውጣት በኤሌክትሪክ የኃይል ምንጭነት የሚሰሩ በርካታ ተንቀሳቃሽ መውጫ መውረጃዎችን እያስገነባ መሆኑን...

ፍጥነት ማስቀነሻዉ

በአሜሪካ ፔንስላቫንያ ግዛት የሞንትጐሞሪ ከተማ ባለስልጣናት አሽከርካሪዎች ፍጥነት እንዲቀንሱ ለማስቻል በጐዳናዎች ላይ የተጠማዘዘ (ዚግዛግ)ቅርፅ ቀለም በመቀባት አዲስ ስልት ማስተዋወቃቸውን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ ሰሞኑን...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img