አግራሞት

አንጋፋዉ ርግብ

በአሜሪካ የሚዙሪ ከተማ ኗሪው የ77 ዓመቱ ዲዋይን ኦሬንደር ያሳደጉት 44 ዓመታትን ያስቆጠረ ርግብ በዓለም አቀፉ የድንቃ ድንቅ መዝጋቢ ድርጀት “ህያው እድሜ ጠገብ ርግብ” በሚል...

ቫይታሚን ‘‘ዲ’’ እና የአንጎል ጤና

በመካከለኛ እድሜ (30 እና 40ዎቹ) የሚገኙ ከፍተኛ የቫይታሚን “ዲ” መጠን ያለቸው ሰዎች ሀምሳዎቹን ሲያልፉ ለአንጐል የጤና እክል የመጋለጥ ደረጃቸው ዝቅተኛ መሆኑን በጥናት መረጋገጡን ሳይንስ...

ፓርኩ በደቡብ ክልል በጋሞ ጐፋ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ አቅራቢያ ነው የሚገኘው:: ከአዲስ አበባ 500፤ ከአዋሳ ደግሞ 275 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ነው የተከለለው::...

የዓለማችን ትልቁ ሆቴል

በማሌዥያ ከዋና ከተማዋ ኳላላምፑር በስተሰሜን 50 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ  በሁለት ግዙፍ ህንፃዎች ተገንብቶ  7,351 አገልግሎት መስጫ ክፍሎች ያሉት የዓለማችን ትልቁ ሆቴል ሊሆን መቻሉን...

በዝቅተኛ ክብደት ሶስት ክብረወሰን

ሀያ ሰባት ኪሎ ግራም የምትመዝነው የዘጠኝ ዓመቷ ታዳጊ ከክብደቷ ሦስት እጥፍ ወይም 81 ኪሎ ግራም ክብደት ማንሳቷ፤ በአካል  ተገኝተውም ሆነ በሚዲያ ተከታትለው የተመለከቷትን እንዳስደነገጠች  ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img