አግራሞት

የነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ

በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል በጋሞጐፋ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ አቅራቢያ ነው የሚገኘው - ነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ:: የፓርኩ ክልል ስፋቱ 514 ኪሎ ሜትር...

“አተርፍ ባይ…”

ሩሲያዊው ወጣት በተወሰነ ሰዓት ውስጥ ቁጭ ብድግ እያለ (squats) ሳያቋርጥ ሁለት ሺህ ጊዜ ለመስራት ተወራርዶ ቢያሽንፍም ለኩላሊት ህመም መዳረጉን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ ባለፈው...

በቀለሙ ከአጥቂዎች የሚሰወረው

ፀጉር አልባው አባጨጓሬ ተፈጥሮ በቸረችው ቀለማትን የመለየት ዓቅም ከዳራው ጋር በመመሳሰል ከአጥቂዎቹ መሰወር እንደሚችል ኦዲቲ ሴንትራል ድረገጽ ሰሞኑን አስነብቧል:: እስያ፣ አውሮፓ እና ሰሜን አሜሪካን በመሳሰሉ...

አዲሱ ዘላቂ አማራጭ

በቆሻሻ ማጠራቀሚያ የሚጣል ከፍተኛ መጠን ያለውን  ያገለገለ ጐማ በተለመደው ዳግም ለተመሳሳይ አገልግሎት የማዋል ሂደት ከሚያስከትለው ብክለት በፀዳ አዲስ ዘላቂ  አማራጭ ጥቅም ላይ ማዋል እንደሚቻል ...

የሀረማያ ሐይቅ

የሀረማያ ኃይቅ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሀረርጌ ዞን ሀረማያ ወረዳ ነው የሚገኘው::ርቀቱም ከአዲስ አበባ 505 ኪሎ ሜትር ከሀረር ከተማ ደግሞ በሰሜን ምዕራብ ቀጣና 14...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img