አግራሞት

የፀፀት መልእክትን በሰውሰራሽ ክሂሎት

ቻይናውያን ወላጆች ልጆቻቸው ትዳር እንዲይዙ እና እንዲወልዱ በሰው ሰራሽ ኪሂሎት (ኤአይ) የተፈጠሩ ምስሎችን በማህበራዊ ድረ ገፆች በመልቀቅ ለማሳመን እየሞከሩ መሆኑን  ኦዲቲ ሴንትራል ድረገጽ አስነብቧል፡፡ በ2024...

ጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ

ብሔራዊ ፓርኩ  በጋምቤላ ክልል ነው የሚገኘው:: በቀጣናው የሚገኙ የዱር እንስሳት እና መኖሪያቸውን ለመጠበቅ ነው በ1973 ዓ.ም የተመሰረተው:: አጠቃላይ ስፋቱ 4575 ኪሎ ሜትር ስኩዌር ተለክቷል:: የባሮ...

ኤቨረስትን የረታችው

ቤላሩሲያዊቷ አልጋ ናውሞቫ ወደ ኤቨርስት ተራራ በሄሊኮፐተር ከወጣችበት 6384 ሜትር ከፍታ በፓራሹት ተንሳፋ ግግር በረዶ ከረገጠችበት 3766 ሜትር እግሯ ላይ በተሰራው መንሸራተቻ ጣውላ 2438...

የካንሰር እድገትን የሚገታዉ

ለአስር ደቂቃ ያህል ጠንካራ ወይም ከበድ ያለ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መስራት ደቂቅ ህዋሳትን ወደ ደምስር በመልቀቅ የተዳከሙ ዘረመል ወይም “ዲ ኤንኤ” በመጠገን የካንሰር እድገትን...

ጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክ

ብሔራዊ ፓርኩ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል፣ በዳውሮ ዞን እና ኮንታ ልዩ ወረዳ መካከል  ነው የሚገኘው፡፡ የፓርኩ ጠቅላላ ስፋት 1215 ኪሎ ሜትር ስኩዌር...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img