አግራሞት

ማሳደጊያ  የተወሰነላቸው

በቱርክ ኢስታንቡል የነበሩ ባለትዳሮች በጋራ ስምምነት ላይ የተመሰረተ ፍቺ ሲፈጽሙ ባልየው የነበሯቸውን ሁለት ድመቶች የማሳደግ ኃላፊነቱን ለሚስቱ ማስተላለፉን እና ማሳዳጊያ አበል በየሦስት ወሩ 240...

አተርፍ ባይ…..

ብራዚሊያዊው የ2018 እ.አ.አ ስሪት የሆነ ተሽከርካሪውን ከከተማ ራቅ ካለ ገጠራማ ቀጣና አውጥቶ ከመድን ካሳ ለማግኘት ሆን ብሎ በእሳት ማያያዙ በማስረጃ መረጋገጡን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ...

የጉልበት መገጣጠሚያ ህመምን የሚያስታግሰው

የጉልበት አጥንትን የሚያያይዘው ጠንካራ እና ለስላሳ የጅማት ስብስስ (ካርቲሌጅ) መስነፍ እና የማበጥ ህመም “ኦስቲዮ አርትራይተስ”ን በማስታገስ እየባሰ እንዳይሄድ  የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ማዘውተር ውጤታማ ስልት...

የፕሊቪስ ኃይቆች ብሔራዊ ፓርክ

በደቡብ ምስራቅ አውሮፓ ክሮሺያ ውስጥ የሚገኝ ጥንታዊ እና በስፋቱ ከቀዳሚዎቹ ረድፍ ተጠቃሽ ነው- የፕሊቪስ ኃይቆች ብሔራዊ ፓርክ፡፡ ስፋቱ 297 ኪሎሜትር ስኩዌር ወይም 73,350 ሄክታር...

መመሳሰል ያደራው ገበያ

በቻይና ጓንግዶንግ ግዛት ዶንግጓን ከተማ ባላቸው  ከእፅዋት የተቀመመ መድሃኒት መሸጫ ሱቅ የሚተዳደሩ ጥንዶች በመልካቸው መመሳሰል አልባሳት በመቀያየር በማህበራዊ ሚዲያ በሚለቋቸው ማስታወቂያዎች በርካታ ተከታታይ ደንበኞችን...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img