አግራሞት

በፔርሙስ ዝገት የተመረዘዉ

በተከታታይ ለ10 ዓመታት አንድ ፔርሙስን ለተለያዩ መጠጦች መያዣነት የተገለገለው ታይዋናዊ በዝገት ተመርዞ ህይወቱ ማለፉን ዴይሊ ሜይ ድረ ገጽ ከሳምንት በፊት ለንባብ አብቅቶታል፡፡ የታይዋን መገናኛ ብዙሃን...

ከውጋጅ ኘላስቲክ – የህመም ማስታገሻ

ተመራማሪዎች ውጋጅ ኘላስቲክን  ወደ ህመም ማስታገሻ “ፖራሲታሞል” መቀየር የሚያስችል ስልት ማግኘታቸውን ሳይንስ ኒውስ ድረ ገጽ ሰሞኑን አስነብቧል፡፡ በእንግሊዝ የኤደንበርግ ዩንቨርሲቲ ተመራማሪዎች ለውጤት የበቃው የኘላስቲክ  ውጋጅን...

አበርዴር ብሔራዊ ፓርክ

አበርዴር ብሔራዊ ፓርክ በኬኒያ ከዋና ከተማዋ ናይሮቢ 160 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ ፓርኩ በቀጣናው የሚገኘውን ብዝሃ - ህይወት ለመጠበቅ በ1950 እ.አ.አ 767 ኪሎ...

በ “ፑል አኘ” አዲስ  ክብረወሰን

አውስትራሊያዊቷ የ34 ዓመት ወጣት በ24 ሰዓታት ውስጥ 7079 “ፑልአኘ”  በመስራት አዲስ ክብረወሰን ማስመዝገቧን ዩፒአይ ድረ ገጽ ባለፈው ሳምንት አስነብቧል:: ኦሊቪያ ቬንስን ለዓለም የክብረወሰን ባለሙያዎች...

ለትውልድ ቀጣይነት ዋጋ ከፋይዋ

በቻይና ዩናን ክፍለ ሀገር ኩንሚንግ ከተማ ኗሪዋ ሊ ዋይ  ለመጀመያ ጊዜ ነፍሰጡር መሆኗን ባወቀችብት ሰሞን ብትደሰትም አምስተኛ ወሯ ከገባ ጀምሮ በፊቷ ገጽታ ላይ  የተከሰቱት...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img