አግራሞት

ወፍ ዋሻ

ወፍ ዋሻ ጥብቅ የተፈጥሮ ደን በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ጣርማ በር፣ ባሶና ወረና እና አንኮበር ወረዳዎች ይገኛል። 16 ሺህ 925 ነጥብ አምስት ሄክታር መሬት...

በ42 ቀናት ለአሸናፊነት

በቻይና 97 ኪሎግራም ክብደት የነበረው የ31 ዓመቱ የቀዶ ጥገና ሀኪም አዘወትሮ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በመስራቱ በ42 ቀናት ውስጥ 25 ኪሎግራም ቀንሶ በዓለም አቀፍ የቅርፅ...

የመዋጥ አደጋ ያንዣበበባት

በብራዚል - አማዞን ቀጣና በምትገኘው 55 ሺህ ኗሪዎችን የያዘችው ቡሪቲኩፑ ከተማ ባለፉት ጥቂት ወራት በእጅጉ እየሰፋ በመጣው ግዙፍ ሸለቆ የመዋጥ አደጋ ያንዣበበባት መሆኑን ኦዲቲ...

አስደንጋጩ ማስጠንቀቂያ

የዓየር ንብረት ለውጥ ባስከተለው የሙቀት መጨመር በመጪው ክፍለ ዘመን መባቻ በግሪንላንድ እና አርክቲክ (የሰሜን ዋልታ ንፍቀ ክበብ) ግግር በረዶ መቅለጥን  መቀልበስ ወደማይቻልበት ጫፍ ሊያመራ...

ሻላ ሐይቅ

የሻላ ሐይቅ በጥልቀት እንዲሁም በውኃ ይዘት መጠን ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ሐይቆች መካከል የመጀመሪያውን ቦታ ይይዛል። ሐይቁ በዋናው የኢትዮጵያ ስምጥ ሸለቆ ውስጥ ይካለላል። ከባህር ወለል በላይ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img