አግራሞት

ወፍ ዋሻ 

ወፍ ዋሻ ጥብቅ የተፈጥሮ ደን በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ጣርማ በር፣ ባሶና ወረና እና አንኮበር ወረዳዎች ይገኛል። 16 ሺህ 925 ነጥብ አምስት ሄክታር መሬት...

በደን የተከበበው ‘ኬሬላ’

በህንድ ትሪሱር አውሪጃ፣ ቫንዳራፒሊ ቀጣና በጥቅጥቅ ደን መካከል የሚገኝ የ “ክሪኬት” መጫዎቻ ሜዳ በማህበራዊ ድረ ገፆች ምስሉ ለእይታ በቅቷል፤ በሳቢ እና ማራኪነቱም በሚሊዮኖች መደነቁን...

በቁርጥራጭ ኘላስቲክ የተሞሉ አእዋፍት

አውስትራሊያን በስተምሥራቅ በሚያዋስናት ባሕር  “ሎርድ ሃው” በተሰኘች ደሴት በሚገኙ  ወፎች በአማካይ በእያንዳንዳቸው ከክብደታቸው አንድ አምስተኛ የሚመዝን ቁርጥራጭ ኘላስቲክ መገኘቱን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ  አስነብቧል፡፡ በእሳተ...

ጉዳት የለሹ ማስታገሻ

የዱክ ዩኒቨርሲቲ በአሜሪካ ሰሜን ካሮላይና ተመራማሪዎች ከባድ ቀዶ ህክምና፣ በአጥንት መሰንጠቅ፣ በነርቭ ጉዳት የመሳሰሉትን በማከም ሂደት የጎንዬሽ ጉዳት የማያስከትል የህመም ማስታገሻ ማግኘታቸውን ሳይንስ ዴይሊ...

ያንጉዲ ራሳ ብሔራዊ ፓርክ

ያንጉዲ ራሳ ብሔራዊ ፓርክ በኢትዮጵያ አፋር ክልል ነው የሚገኘው:: ፓርኩ  ያንጉዲ ተራራን እና በዙሪያው የከበበውን የተንጣለ የራሳ ሜዳ አካቶ የያዘ ቀጣና ነው:: ፓርኩ በ1917...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img