አግራሞት

የአምበር ተራራ ብሔራዊ ፓርክ

ብሔራዊ ፓርኩ በማዳጋስካር ደሴት ሰሜናዊ ቀጣና፤ በእሳተ ገሞራ በተፈጠረ ልምላሜን በተላበሰ ሰንሰለታማ ተራራ ላይ ነው የሚገኘው:: ፓርኩ በ1958 እ.አ.አ የተመሰረተ ሲሆን መገኛው ከ850 ሜትር እስከ...

የሲል አሸናፊነት

በአሜሪካ የዋሽንግተን ግዛት ፓስፊክ ውቅያኖስን በሚዋሰንበት ቀጣና በዓሳ ነባሪዎች ከበባ ውስጥ የገባ የባህር አንበሳ “ሲል” ሁነቱን ሲከታተሉ የነበሩ ሰዎችን ወደ ያዘች ጀልባ ዘሎ በመግባት...

የጠፉት አዛውንት መጨረሻ

በፈረንሳይ ምዕራባዊ ቀጣና ቻቲሎን - ሱር - ቱዊት የተሰኘች ከተማ ኗሪው የ85 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ አስራ ዘጠኝ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደ ነበራቸው የሀኪም...

አሳሳቢ ደረጃ የደረሰዉ   በሽታ

በዓለማችን በ2023 እ.አ.አ ሥር ለሰደደ የኩላሊት በሽታ ከተዳረጉ 800 ሚሊዮን ሰዎች አንድ ነጥብ አምስት ሚሊዬን የሚሆኑት ህይወታቸው ማለፉን ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ ባለፈው ሳምንት...

ኢሳሎ ብሔራዊ ፓርክ

በማዳጋስካር ኢሆሮምቤ ክልል ፊያናራንሶዋ ግዛት ደቡብ ምእራብ ቀጣና ነው የሚገኘው::  የፓርኩ ስፋት 815 ኪሎ ሜትር ስኩዌር ተለከቷል:: በፓርክነት እውቅና አግኘቶ የተመሰረተውም በ1962 እ.አ.አ ነው:: የፓርኩ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img