አግራሞት

የሩጫዉ ፊትአውራሪ

በቻይና ዚጂንግ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች የተሰራው ባለ አራት እግሩ ሮቦት በሰከንድ አስር ሜትር በመሮጥ ፈጣን ሰዓት ማስመዝገቡን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ ባለፈው ሳምንት ለንባብ አብቅቶታል:: ተመራማሪዎቹ ...

ለካንሰር ፈውስ ተስፋ የፈነጠቀዉ

እስከአሁን በጨረር ይሰጥ የነበረው የካንሰር ህክምና የነበሩበትን የጐንዮሽ ጉዳቶች በሚያሻሽል ውጤታማ የኬሚካል ውህድ (cyanine- carborane salt) መተካት መቻሉን ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ ሰሞኑን አስነብቧል:: በአሜሪካ...

ሻላ ሐይቅ

የሻላ ሐይቅ በጥልቀት እንዲሁም በውኃ መጠን ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ሐይቆች መካከል የመጀመሪያውን ቦታ ይይዛል። ሐይቁ በዋናው የኢትዮጵያ ስምጥ ሸለቆ ውስጥ ይካለላል። ከባህር ወለል በላይ አንድ...

ውዱ የገበያ ጐዳና

በጣሊያን ሚላን ውስጥ የሚገኘው ሞንቴናፓሊዮን የተሰኘው የገበያ ጐዳና ላለፉት በርካታ ዓመታት ከ138 ውድ የችርቻሮ መዳረሻዎች ቁንጮ ላይ ከነበረው የላውዮርኩ አምስተኛው ጐዳና መሪነቱን መረከቡን ኦዲት...

ሽንጠ ረዢሙ ባለክብረ ወሰን

በ1976 እ.አ.አ ከተሰሩ ስድስት ካዲላክ ሊሞዚን ተገጣጥሞ የተሰራው 30 ሜትር የሚረዝመው ባለ 26 ጐማ ተሽከርካሪ በአዲስ  መልክ ታድሶ ዳግም ለክብረወሰን መብቃቱን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img