አግራሞት

የራሱን መኪና የሰረቀዉ

ሩሲያዊው አባወራ ከባለቤቱ  ጋር ገበያ ወጥቶ ተዘዋውሮ ቁሳቁስ ላለመሸመት የራሱን መኪና በመስረቅ ወንጀል ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር መዋሉን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ ከሳምንት በፊት ለንባብ...

በእድሜው ክብረወሰን ያገኘዉ

በቲቤት ምሥራቃዊ ግዛት በዱርውስጥ የተገኘው የወይን ተክል 416 ዓመታትን ማስቆጠሩ በመረጋገጡ በዓለም አቀፉ የድንቃ ድንድ መዝጋቢ ድርጅት ጥንታዊ የወይን ተክል በሚል ለክብረወሰን መብቃቱን ኦዲቲ...

ቡና መድኅን ሆነ

በየዕለቱ አንድ ሲኒ ቡና መጠጣት የልብ  ምትን አዛብቶ፣ የደም ግፊትን በመጨመር፣ ለደም መፍሰስ “ስትሮክ” ወይም ለልብ ድካም የሚያጋልጠውን “ኦትሪያል ፋይብሪሌሽን”ን መከላከል እንደሚያስችል ሳይንስ ዴይሊ...

ስዊስ ብሔራዊ ፓርክ

በስዊዘርላንድ ደቡብ ምስራቅ በአልፕስ ተራሮች ቀጣና ነው የሚገኘው:: የሀገሪቱ መንግሥት እና የተፈጥሮ ጥበቃ ተቋማት በ1909 እ.አ.አ ከባለይዞታዎች መሬት በመግዛት ነበር ቀጣናውን አስከብረው ያስከለሉት:: ፓርኩ...

አወዛጋቢዉ የምረጡኝ ቅስቃሳ ፖስተር

በኢራቅ ኪርኩክ ቀጣና በፓርላማ ምርጫ ወንበር ለማግኘት ለምትንቀሳቀሰው ሚስቱ ባል የራሱን ምስል በፓስተሮች ላይ አሳትሞ በየአደባባዩ መታየቱ ውዝግብ ማስነሳቱን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ በጥቅምት...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img