አግራሞት

በመቃብር  ቁፋሮ አንደኛ የወጣዉ

በሀንጋሪ በተካሄደው ስምንተኛው  ዓለም አቀፍ የመቃብር ቁፋሮ ውድድር “ፓራክላቶዝ” የተሰኘው አዘጋጇን ሀገር የወከለው የአለፈው ዓመት አሸናፊ ዳግም በአንደኛነት ማጠናቀቁን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ ባለፈው...

የኦዞን መሸንቆርን የሚያባብሰዉ

የጠፈር ኢንድስትሪው እያደገ የሚወነጨፉ “ሮኬቶች”  በመበራከታቸው ከሚለቁት ጢስ እና የአገልግሎት ጊዜያቸው ሲያበቃ ህዋ ላይ ከሚቀር ስብርባሪ የሚወጣው መርዛማ ትነት  የከባቢ ዓየር ሽፋን (ኦዞን)ን ከመሸንቆር...

የሩቦንዶ ደሴት ብሔራዊ ፓርክ

የሩቦንዶ ደሴት ብሔራዊ ፓርክ በታንዛኒያ ቪክቶሪያ ኃይቅ ላይ ነው የሚገኘው:: ፓርኩ በአፍሪካ በስፋቱ ቀዳሚ የደሴት ላይ ፓርክ ነው:: ስፋቱም 456 ነጥብ ስምንት ኪሎ ሜትር...

የማንበቢያ መነፅርን  የሚያስቀሩት

ልዩ የዓይን ጠብታዎች ማንበቢያ መነፀር ከመጠቀም እና ቀዶ ህክምና ከማድረግ በተሻለ በእርጅና ምክንያት የደከመ የማየት ችሎታን እንደሚያሻሽሉ ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ ሰሞኑን አስነብቧል፡፡ እድሜ እየገፋ...

እንደ ዓሣ – በባህር

ክሮሺያዊው ቪቶሚር ማሪች ሦስት ሜትር ጥልቀት ባለው ውኃ የተሞላ ገንዳ ውስጥ ሰጥሞ ያለ መተንፈሻ መሣሪያ እገዛ ወደ ውስጥ ስቦ በገባው ኦክስጂን ብቻ 29 ደቂቃ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img