አግራሞት

በአራት እጥፍ የጨመረዉ

“የዓለማችን በልጦ ማቀዝቀዣ” በመባል የሚታወቀው የአርክቲክ ወይም ሰሜን ዋልታ ከቅሪት አካል  ከሚገኘው ነዳጅ የሚወጣው በካይ ጢስ ልቀት ምክንያት ከዓለም አቀፍ አማካይ አራት እጥፉ በልጦ...

አዋሽ ብሔራዊ ፓርክ

አዋሽ ብሔራዊ ፓርክ በኢትዮጵያ ከስምጥ ሸለቆ ሰሜናዊ ቀጣና በኦሮሚያ እና አፋር ክልሎች ውስጥ ነው የሚገኘው፡፡ ፓርኩ የተመሰረተው በ1958 ዓ.ም ሲሆን ስያሜውን ያገኘው በውስጡ ከሚፈሰው ...

የማኮብኮቢያ – የማረፊያ ያለህ!

ከምድር ወደ ህዋ የሚወነጨፉ “ሮኬቶችን” ወደ ማስፈንጠሪያ ማማ ለማጓጓዝ ታልሞ ሁለት የአውሮኘላን አካል ወደጐን ስፋቱ 117 ሜትር በተለካ ክንፎች ተገናኝቶ የተመረተው የአየር ላይ በራሪ...

የድብ “ጉዲፈቻ”

አንዲት የዋልታ ድብ በዱር እንስሳት ዝርያ ባልተለመደ መልኩ ወላጅ አልባ ግልገልን በ “ጉዲፈቻ” ወይም በ”ማደጐ”  ከራሷ ግልገል ጋር አስከትላ በማሳደግ ላይ መሆኗን ዩፒአይ ድረ...

የመርታት ጅማሮ

“አልዛሂመር” ማስታወስ አለመቻል ወይም መርሳት የሚያስከትለውን በሽታ ምልክቶቹ ከመታየታቸው አስቀድሞ ከቆዳ ስር የሚገኝ ፈሳሽ ናሙናን በመመርመር ለመከላከል፣ እየተባባሰ እንዳይሄድ ሂደቱን ለማዘግየት እና መድሃኒት ለማግኘት...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img