አግራሞት

ያልተቋጨዉ ክርክር

በሩሲያ ካንቲ ማንሲስክ ውስጥ የፋብሪካ ሰራተኛ የሆነ ግለሰብ ከሚሰራበት ኩባንያ  ወደ ግል የሂሳብ ቁጥሩ በስህተት የገባለትን ስምንት ሚሊዬን ሰባት መቶ ሺህ ብር እንዲመልስ ተጠይቆ...

የተቦረቦረን ጥርስ የሚሞላዉ ቅባት

የተቦረቦረ የላይኛውን የጥርስ ክፍል “ኢናሜል”ን “ካልሼየም” እና “ፎስፈረስን” በያዘ ገንቢነት ወይም “ፕሮቲን” በተቀላቀለበት ወፍራም ቅባት መሙላት ጉዳቱን ከመባባስ አግዶ ስስ ንጣፍ ማልበስ ማስቻሉን ሳይንስ...

ዴይ ፎረስት ብሔራዊ ፓርክ

ዴይፎረስት ብሔራዊ ፓርክ በጅቡቲ ሰሜናዊ ቀጣና በጐዳ ተራሮች እና ታጁራ ክልል ነው የሚገኘው:: አገሪቱ ካሏት ሁለት ፓርኮች በስፋቱ ቀዳሚ ነው:: አጠቃላይ ስፋቱም 15 ኪሎ...

ማሳደጊያ  የተወሰነላቸው

በቱርክ ኢስታንቡል የነበሩ ባለትዳሮች በጋራ ስምምነት ላይ የተመሰረተ ፍቺ ሲፈጽሙ ባልየው የነበሯቸውን ሁለት ድመቶች የማሳደግ ኃላፊነቱን ለሚስቱ ማስተላለፉን እና ማሳዳጊያ አበል በየሦስት ወሩ 240...

አተርፍ ባይ…..

ብራዚሊያዊው የ2018 እ.አ.አ ስሪት የሆነ ተሽከርካሪውን ከከተማ ራቅ ካለ ገጠራማ ቀጣና አውጥቶ ከመድን ካሳ ለማግኘት ሆን ብሎ በእሳት ማያያዙ በማስረጃ መረጋገጡን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img