አግራሞት

ማሶአላ ብሔራዊ ፓርክ

ማሶአላ ብሔራዊ ፓርክ ከአፍሪካ በደቡብ ምሥራቅ በህንድ ውቅያኖስ፣ በማዳጋስካር ደሴት ላይ ነው የሚገኘው:: የፓርኩ ስፋትም 2400 ኪሎ ሜትር ስኩዌር  ወይም 240 ሺህ ሄክታር ተለክቷል:: ከዚህ...

ለማሳቅ የተፈፀመ ቀልድ

በማህበራዊ ሚዲያ ወይም “በቲክቶክ” ታዋቂ የሆነው የ27 ዓመቱ ፈረንሳያዊ በፓሪስ ከተማ ጐዳናዎች እየተዟዟረ በህክምና መድሃኒት መስጫ መርፌ “ሲሪንጅ” አልፎ ሂያጆችን የሚወጋ በማስመሰል “ፕራንክ” ወይም...

በ “ፑል አፕ” ባለ ክብረወሰኗ

የ32 ዓመቷ አውስትራሊያዊት ወጣት የፓሊስ መኮንን በአንድ ሰዓት ውስጥ 733 “ፑል አፕ” በመስራት በ2016 እ.አ.አ በኤቫ ክላርክ የተመዘገበውን በስምንት በመብለጥ ክብረወሰን መስበሯን ዩፒአይ ድረገጽ...

ዳይሴቱሱዛን ብሔራዊ ፓርክ

ዳይሴቱሱዛን ብሔራዊ ፓርክ በሰሜናዊ ጃፓን በሆካይዶ ደሴት ነው የሚገኘው:: የፓርኩ ስፋት 2267 ኪሎ ሜትር ስኬዌር ተለክቷል:: ፓርኩ ታህሳስ 4/1934 እ.አ.አ ነው የተቋቋመው:: በ2024 እ.አ.አ የሂዳካ...

ከተንሳፋፊ ኘላስቲክ ፊኛ ላይ የኤሌክትሪክ ኃይል

ቻይና በተንሳፋፊ ዓየር የተሞላ የኘላስቲክ ፊኛ ላይ ተርባይን የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት የሚያስችል የተሳካ ሙከራ ማድረጓን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ ሰሞኑን አስነብቧል:: ሀገሪቱ አረንጓዴ ታዳሽ ኃይልን...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img