አግራሞት

ግራንድ ካንዬን ብሔራዊ ፓርክ

የታላቁ ሸለቆው መገኛ በአሜሪካ ሰሜን ምእራብ አሪዞና ግዛት ነው፡፡ ሸለቆውን በ1540ዎቹ እ.አ.አ ስፔናውያን አሳሾች ነበሩ ለመጀመሪያ ጊዜ ያገኙት፡፡ በኮሎራዶ ወንዝ ለዘመናት የተሸረሸረው ሸለቆ ለመስህብነቱ ዋነኛው...

ባለትዳሮችን ያካሰሰችዉ ድመት

ህንዳዊቷ እማወራ አባወራው ከድመታቸው ጋር ረዘም ያለ ጊዜ በማሳለፍ ትኩረት እንደሚነፍጓቸው በመግለፅ ጨካኝነቱን የሚያመላክት አንቀፅ ጠቅሰው ከፍተኛ ፍርድ ቤት መክሰሳቸውን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ...

ከወሰንን ሁላችንም እንችላለን

በግሪክ አቴንስ ከተማ በተካሄዱ 42 ኪሎ ሜትር በሸፈኑት የማራቶን ውድድሮች ለ12ኛ ጊዜ ተሣትፈው ያጠናቀቁት የ88 ዓመቱ አዛውንት እድሜ ቁጥር ብቻ እንጂ ከምንም እንደማይገድብ አብነት...

አደሴቁኒ

ሳር፣ ጥራጥሬ እና ስራስር በመብላት ይታወቁ የነበሩት  አደሴቁን ወይምየሽኮኮ ዝርያዎች አይጥ እና መሰሎችንም አድነው እንደሚበሉ ለመጀመሪያ ጊዜ በመረጋገጡ ሁሉን በል መሆናቸውን ሳይንስ ዴይሊ ድረ...

ፈጣኑ ሮቦት

በደቡብ ኮሪያ በውሻ አምሳያ የተሰራው ሮቦት አንድ ጊዜ በተሞላ ባትሪ ማራቶንን በአራት ሰዓት ከአስራዘጠኝ ደቂቃ በማጠናቀቅ የመጀመሪያው ሆኖ መመዝገቡን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ ለንባብ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img