አግራሞት

የደም ቧንቧ ህመምን-  በቅባት

በአካል መገጣጠሚያ ላይ በሚገኝ የደም ቧንቧ በሚፈጠሩ ጥቃቅን ኬሚካላዊ ለውጦች የሚከሰት የአሲድ መጨመር እና እብጠትን ለመፈወስ ፀረ  ብግነት ቅባት መሰራቱን ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ...

አካገራ ብሔራዊ ፓርክ

አካገራ ብሔራዊ ፓርክ በሩዋንዳ ነው የሚገኘው፡፡ ፓርኩ ሀገሪቱ በሰሜን ምሥራቅ ከታንዛኒያ በምትዋሰንበት ድንበር በ1934 እ.አ.አ ነው የተመሰረተው:: በ2010 እ.አ.አ የሩዋንዳ መንግሥት የአፍሪካ ፓርኮች አስተዳደር...

የተነቀለዉ እንቅፋት

በቻይና - ጂያንግዙ፣ ዢጂያንግ እና ሻንጋይን ግዛትን ለማገናኘት በአምስት ነጥብ ሦስት ቢሊዮን ዶላር ወጪ ሲገነባ በነበረው የባቡር መስመር ላይ የነበረ የግለሰብ መኖሪያ ቤት ባለንብረት...

በመቃብር  ቁፋሮ አንደኛ የወጣዉ

በሀንጋሪ በተካሄደው ስምንተኛው  ዓለም አቀፍ የመቃብር ቁፋሮ ውድድር “ፓራክላቶዝ” የተሰኘው አዘጋጇን ሀገር የወከለው የአለፈው ዓመት አሸናፊ ዳግም በአንደኛነት ማጠናቀቁን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ ባለፈው...

የኦዞን መሸንቆርን የሚያባብሰዉ

የጠፈር ኢንድስትሪው እያደገ የሚወነጨፉ “ሮኬቶች”  በመበራከታቸው ከሚለቁት ጢስ እና የአገልግሎት ጊዜያቸው ሲያበቃ ህዋ ላይ ከሚቀር ስብርባሪ የሚወጣው መርዛማ ትነት  የከባቢ ዓየር ሽፋን (ኦዞን)ን ከመሸንቆር...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img