አግራሞት

ብዊንዲ ብሔራዊ ፓርክ

የብዊንዲ ጥቅጥቅ ደን ብሔራዊ ፓርክ በኡጋንዳ ኪሶሮ፣ ካባሌ እና ካኑንጉ በተሰኙ ወረዳዎች  ነው የሚገኘው:: ጥቅጥቅ ደኑ ከ1,160 እስከ 2,607 ሜትር ከፍታ ባለው የምስራቅ አፍሪካ ስምጥ...

ያልተጠሩት ታዳሚዎች

በካናዳ - ኩቤክ ባልና ሚስት የአባወራውን ልደት ለማክበር በዝግጅት ላይ እያሉ ቤታቸው በተኩላ መንጋ ተከቦ በማየታቸው ሁነቱ ያልጠበቁት፣ የማይረሳ አጋጣሚ ሆኖ ማግኘታቸውን እና በምስል...

በበቀቀን የተወረረችው ከተማ

በአርጀንቲና ከቦነስአይረስ በስተደቡብ የምትገኘው ሂላሪዮ አስካሱቢ ከተማ በሺህ በሚቆጠሩ የዱር በቀቀኖች በመወረሯ በጩኽታቸውም ሆነ መሰረተ ልማት ላይ በሚያደርሱት ጥፋት ኗሪዎች መማረራቸውን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ...

የመጪው ዘመን ተስፋ

ሽምብራ የተለያዩ ዝርያዎች ያሉት  ድርቅን ተቋቋሚ፣ ተመርቶ ለምግብነት ሲውልም የኘሮቲን ይዘቱ ከፍተኛ፣ ለመጪው ዘመን የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ተስፋ የሚጣልበት መሆኑን ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ...

ኢቶሻ ብሔራዊ ፓርክ

ኢቶሻ ብሔራዊ ፓርክ በናሚቢያ ሰሜናዊ ግዛት ነው የሚገኘው:: አጠቃላይ የፓርኩ ስፋት 22,270 ኪሎ ሜትር ስኩዌር ተለክቷል:: ወደ ፓርኩ ለማምራት 420 ኪሎሜትር ርቀት ላይ የምትገኘውን...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img