አግራሞት

የተጣሉት ጥበቦች

በደች የጥበብ ስራ ውጤቶች ቤተመዘክር አዲስ የተቀጠረ የጥገና ባለሙያ፤ አሳንሰር ውስጥ ያገኛቸውን ታዋቂ የጥበብ ሥራዎች አሮጌ የቢራ ማሸጊያ ጣሳ ናቸው በሚል በቆሻሻ ማጠራቀሚያ ውስጥ...

ደን አልባሹ ጡረተኛ

73ኛ ዓመታቸውን ያከበሩት ብራዚላዊው ጡረተኛ ሂሊዮ  ዳ ሲልቫ በተወለዱበት ሳኦፖሎ ከተማ ባለፉት 20 ዓመታት አርባ ሺህ የዛፍ ችግኝ ተክለው ማፅደቃቸውን ኦዲቲ ሴንትራል ድረገጽ ለንባብ...

ፈጣን ርምጃን የሚሻዉ

የዓየር ንብረት ቀውስ የሚያስከትላቸው ጉዳቶች እየተባባሱ ሊተነበይ ወደ ማይችል ምእራፍ መሸጋገሩን የሚያመላክቱ ሁነቶች አገራቱ እየታዬ በመሆኑ የፓሊሲ ለውጥን የማድረግ ፈጣን ርምጃ እንደሚሻ ሳይንስ ዴይሊ...

የዓሣ ወንዝ ሸለቆ

የዓሣ ወንዝ ሸለቆ በአፍሪካ አህጉር በናሚቢያ ደቡባዊ ግዛት ይገኛል፡፡ ሸለቆው በትልቅነቱ በአፍሪካ ቀዳሚ ሲሆን በዓለም በአሜሪካ ከሚገኘው ታላቁ ሸለቆ “ግራንድ ካንዬን” ቀጠሎ በሁለተኛ ደረጃ...

በሐይቅ ላይ የሚከንፈው ባቡር

ሩሲያን ከካዛኪስታን ጋር በሚያዋስናት ድንበር አቅራቢያ በአልታይ ክልል በሚገኘው ሀምራዊ ቀለም ባለው የቡርሊንስኮይ ኃይቅ ላይ የሚያልፈው ባቡር በሃዲድ ላይ ሳይሆን  የሃይቁን ውኃ እየቀዘፈ የሚጓዝ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img