አግራሞት

“ዎከር ኤስ2”

ቻይና ሰራሹ “ዎከር ኤስ2” የተሰኘ ራስ አዘዝ ሮቦት  ካሉት ሁለት ባትሪዎች  ኃይል ያነሰውን  መሙያ ቋት ላይ በመትከል እየሞላ በመተካት የሚሰራውን ተግባር ሳያቆራርጥ ማከናወን እንዲችል ...

ግዙፉን ኩባንያ የረታዉ ግለሰብ

በአርጀንቲና ከመዲናዋ 200 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኝ ብራጋዶ በተሰኘች ከተማ ቀረፃ ሲያካሂድ በነበረ የጐግል ኩባንያ ካሜራ ያለፈቃድ በግቢው ውስጥ ከፊል እርቃኑን የሚያሳይ ምስል...

ጤናን በፈጣን ርምጃ

አዛውንቶች በየዕለቱ በደቂቃ ከአስራ አራት ርምጃ ጀምረው እየጨመሩ በፍጥነት መጓዝ ከቻሉ አካላዊ ጥንካሬ እና ጤናቸው ትርጉም ባለው መልኩ እንደሚሻሻል ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ  አስነብቧል:: በቺካጐ...

የሳናኔ ደሴት ብሔራዊ ፓርክ

የሳናኔ ደሴት ብሔራዊ ፓርክ በታንዛኒያ ኃይቅ ላይ ባለ ባህረ ሰላጤ ይገኛል፡፡ ሳናኔ ደሴት ስያሜውን ያገኘው ሳናኔ ቻ ዋንዲ ከተሰኘ ዓሣ አጥማጅ ቀዳሚ ባለይዞታዋ ነው፡፡ በኋላም...

ለመርሳት በሽታ የሚዳርገዉ

የዓየር ብክለት የመተንፈሻ አካላትን ብቻ ሣይሆን  የአዕምሮ ጤናን በማወክ   በጤና ላይ የከፋ ጫና እንደሚያሳድር ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ  ለንባብ አብቅቶታል፡፡ በእንግሊዝ የካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ ባለሙያዎች  ባደረጉት...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img