አግራሞት

የእናት ውለታዋ

በቱርክ ኢስታንቡል ከተማ አሳዳሪ አልባዋ አራስ ውሻ በጠና ታሞ የደከመ ቡችላዋን እንስሳት ህክምና መስጫ ክሊኒክ በር ላይ ማድረሷን ኦዲቲ ሴትራል ድረ ገጽ ባለፈው ሳምንት...

ያልተጠናው የበካይ ትነት ምንጭ

ጥልቀት የሌላቸው የባሕር ዳርቻዎች ከፍተኛ መጠን ያለው በካይ ትነትን ወደ ከባቢ ዓየር በመልቀቅ የሙቀት መጨመርን እንደሚያባብሱ ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ ሰሞኑን ለንባብ አብቅቶታል፡፡ የሮያል ኔዘርላንድስ...

አቢያታ ሻላ ሐይቆች ብሔራዊ ፓርክ

አቢያታ ሻላ ብሔራዊ ፓርክ በኦሮሚያ ክልል ከአዲስ አበባ 207 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ነው የሚገኘው፡፡ ለፓርኩ መመስረት በስምጥ ሸለቆ ቀጣና የሚገኙት አቢያታ እና ሻላ...

ረሀብ እና ጥም ያልበገረው

በአሜሪካ ቺካጐ በቅዱስ ካሲሚር ካቶሊካዊ መቃብር ስፍራ ጭንቅላቱ ፈሳሽ መያዣ ከነበረ ኘላስቲክ ውስጥ የተቀረቀረበት አጋዘን በኗሪዎች የተለያዩ ጥረቶች ቢደረጉለትም ከሳምንት በኋላ ራሱን ነፃ ማውጣቱን...

ጠላቂዎቹ ባለክብረ ወሰኖች

ካናዳዊው ስቴቨን ሀኒንግ ከሞዴል ባለሙያዋ ሲያራ አንቶስኪ ጋር በባህር ውስጥ 50 ሜትር ጥልቀት ለ52 ደቂቃ ፎቶ ግራፎችን በማንሳት አዲስ ክብረ ወሰን ማስመዝገቡን ዩፒአይ ድረ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img