አግራሞት

ገዳዮቹ መጫዎቻዎች

የጃፓን ባለስልጣናት በሀገሪቱ የሚገኙ ከ16 ሺህ የሚበልጡ መጫዎቻ ሽጉጦች ጥይት ጐርሰው ጉዳት ማድረስ እንደሚችሉ ተረጋግጦ፤ ማንኛውም በእጁ የሚገኝ ዜጋ በአስቸኳይ ለፖሊስ ማስረከብ እንደሚኖርበት ማሳሰቢያ...

የእንስሳት አፍቃሪዎች ቁጣ

በቻይና የሊያኒንግ ከተማ ኗሪው  ውኃ በተሞላ የኘላስቲክ  ሳጥን ህይወት ያላቸውን ዓሣዎች ይዞ ሲያሽከረክር፤ በተመለከቱ እንስሳት አፍቃሪዎች ዘንድ ቁጣ መነሳቱን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ  ለንባብ...

ሩሀ በሔራዊ ፓርክ

ሩሀ ብሔራዊ ፓርክ በታንዛኒያ  በ1964 እ.አ.አ ነው የተመሰረተው፡፡ ፓርኩ ከአገሪቱ ሁለተኛ ከአፍሪካ ሶስተኛ ደረጃ ላይ  ነው የሚገኘው - በስፋቱ፡፡ ለፓርኩ በቅርበት የምትገኘው ከተማ ኢሪንጋ...

የግንባታ ቦታ ብክለትን ማገጃ

በቻይና ጂናን ከተማ በመካሄድ ላይ ባለ ግንባታ የድምፅ እና የብናኝ ብክለት በዙሪያው ወደ ሚገኝ አካባቢ እንዳይዛመት በዓየር በተወጠረ ግዙፍ የኘላስቲክ ፊኛ  በማልበስ ማገድ መቻሉን...

የገበያ ማእከሉ መስህብ

በኢስቶኒያ ሃብኔሚ ከተማ ቪሚሲ የገበያ ማእከል በወለሉ መሀል የሚገኘው ግዙፍ ቋጥኝ ለግብይት ጐራ የሚሉ በርካታ ሰዎችን በመሳብ ታዋቂ ሊሆን መቻሉን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img