አግራሞት

ዓሥራ ስድስት ዓመት በፈተና

የ36 ዓመቱ ቻይናዊ በመረጠው ታዋቂ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ መማር የሚያስችለውን ውጤት ለማስመዝገብ ላለፉት አስራ ስድስት ዓመታት በተከታታይ ፈተና መውሰዱን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ  አብቅቶታል:: ታንግ ሻንግጁን...

የታንጋኒካ ኃይቅ

የታንጋኒካ ኃይቅ ከምሥራቅ አፍሪካ የስምጥ ሸለቆ በስተምዕራብ ይገኛል:: ከኃይቁ አራት ሀገራት ማለትም ብሩንዲ ስምንት በመቶ፣ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጐ 45 በመቶ፣ ታንዛኒያ 41 በመቶ እንዲሁም...

እንቅልፍ እና የስኳር ህመም

ለጤናማ ሰው ከሚመከረው የእንቅልፍ ጊዜ ያነሰም ሆነ የበዛ ምጣኔ የሚያሳልፉ ጐልማሶች ለአይነት ሁለት የስኳር  በሽታ ተጋላጭነታቸውን እንደሚያመላክት ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ ለንባብ አብቅቶታል:: ዓለም አቀፍ...

ቁመት ያስከተለው ችግር

ሁለት ሜትር ከሃያ ስድስት ሴንቲሜትር የምትረዝመው የ25 ዓመቷ ቻይናዊት በዓመት አስር ሴንቲሜትር በሚጨምረው ቁመቷ በየጊዜው ለጫማና ልብስ ወጪ ከመዳረጓ ባሻገር አጣማጅ የትዳር ጓደኛ ለማግኘት...

ቪክቶሪያ ኃይቅ

ቪክቶሪያ ኃይቅ በአፍሪካ አህጉር የሚገኝ ሲሆን ሦስት ሃገራት ማለምት ኡጋንዳ፣ ኬኒያ እና ታንዛኒያ የተፈጥሯዊ ሀብቱ ባለ ድርሻ ናቸው:: ኃይቁ በስተሰሜን ሀሳባዊውን የምድር ወገብ ይነካል፤...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img