አግራሞት

“አተርፍ ባይ…”

ሩሲያዊው ወጣት በተወሰነ ሰዓት ውስጥ ቁጭ ብድግ እያለ (squats) ሳያቋርጥ ሁለት ሺህ ጊዜ ለመስራት ተወራርዶ ቢያሽንፍም ለኩላሊት ህመም መዳረጉን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ ባለፈው...

በቀለሙ ከአጥቂዎች የሚሰወረው

ፀጉር አልባው አባጨጓሬ ተፈጥሮ በቸረችው ቀለማትን የመለየት ዓቅም ከዳራው ጋር በመመሳሰል ከአጥቂዎቹ መሰወር እንደሚችል ኦዲቲ ሴንትራል ድረገጽ ሰሞኑን አስነብቧል:: እስያ፣ አውሮፓ እና ሰሜን አሜሪካን በመሳሰሉ...

አዲሱ ዘላቂ አማራጭ

በቆሻሻ ማጠራቀሚያ የሚጣል ከፍተኛ መጠን ያለውን  ያገለገለ ጐማ በተለመደው ዳግም ለተመሳሳይ አገልግሎት የማዋል ሂደት ከሚያስከትለው ብክለት በፀዳ አዲስ ዘላቂ  አማራጭ ጥቅም ላይ ማዋል እንደሚቻል ...

የሀረማያ ሐይቅ

የሀረማያ ኃይቅ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሀረርጌ ዞን ሀረማያ ወረዳ ነው የሚገኘው::ርቀቱም ከአዲስ አበባ 505 ኪሎ ሜትር ከሀረር ከተማ ደግሞ በሰሜን ምዕራብ ቀጣና 14...

ውዝግብ ያስነሳዉ የወንዶች የውበት ውድድር

በካምቦዲያ በተካሄደ የወንዶች ቁንጅና ወይም የውበት ውድድር ለመጨረሻ ማጣሪያ ደርሰው አስተያየት እንዲሰጥባቸው በማሕበራዊ ሚዲያ ፎቶግራፋቸው በተለቀቀ ዕጩዎች ላይ ትችት እና ቅሬታ መነሳቱን ኦዲቲ ሴንትራል...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img