አግራሞት

ያልታሰበው ወሳጅ

በእንግሊዝ የባህር ዳርቻ ላይ ቆሞ የነበረ አይስክሬም አከፋፋይ ተሽከርካሪ ሳይታሰብ በተከሰተ ማእበል ተጠርጐ ወደ ባህር ከገባ ከ12 ሰአታት በኋላ በሰው ኃይል ተጐትቶ ሊወጣ መቻሉን...

ከገደብ ያለፈው የሙቀት መጠን

ባለፉት አስራ ሁለት ወራት ሃገራት በፓሪስ የዓየር ንብረት ስምምነት ካስቀመጡት የሙቀት ጣሪያ የበለጠ መመዝገቡን ተከትሎ በየቀጠናው አስከፊ ሁነቶች መስተዋላቸውን ላይቭ ሳይንስ ድረ ገጽ ለንባብ...

በገፅቅብ – ምስል ሲያብብ

ቻይናዊቷ ወጣት የተለያዩ መስመሮችን እና የገፅ ቅብ  መኳኳያ ቀለማትን በመጠቀም የ66 ዓመት አያቷን ምስል ሰላሳ ዓመታት ወደ ኃላ መልሳ ወጣት የተንቀሳቃሽ ምስል ገፀ ባህሪ...

የጠፋዉ ሰይፍ

በፈረንሳይ ሮካማንዱር በተሰኘች ጥንታዊ አነስተኛ ከተማ  ከመሬት ሰላሳ ሦስት ሜትር ከፍታ ካለው አለት ስንጥቅ ውስጥ ተጣብቆ 1,300 ዓመታት ያስቆጠረ፣ የከተማዋ መለያ መስህብ የነበረ ሰይፍ...

የአሳል ኃይቅ

የአሳል ኃይቅ በጅቡቲ ታጁራ ሰላጤ ከምድር ወለል በታች 153 ሜትር ጥልቀት ላይ የሚገኝ ጨዋማ ኃይቅ ነው::  ጨዋማው ኃይቅ ከጅቡቲ  ከተማ በስተምዕራብ 120 ኪሎ ሜትር...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img