አግራሞት

ቪሩንጋ ብሔራዊ ፓርክ

ቪሩንጋ ብሔራዊ ፓርክ በኮንጐ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ምስራቃዊ ቀጣና የሚገኝ ሲሆን በዓለማችን ካሉ በብዝሃ ህይወት ሀብት ታዋቂ ከሆኑ ቀዳሚዎች መካከል ተጠቃሽ ነው:: ፓርኩ በ1925 እ.አ.አ ተመስርቶ...

አህጉር አቋራጯ ጀግኒት

የ21 አመቷ ወጣት ብቻዋን በሞተር ጀልባ አትላንቲክ ውቅያኖስን 2026 ኪሎ ሜትር ተጉዛ በማቋረጧ ሦስት የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤት ለመሆን መብቃቷን ዩፒአይ ድረ ገጽ ከሰሞኑ...

መሀንዲሶችን ከስራ ያሳገደዉ የድልድይ ግንባታ

በህንድ ማዳይ ኘራዲሽ ግዛት፣ ቦፓል በተሰኘው ቀጣና በባቡር መጓጓዣ መስመር አናት ላይ የተሰራው 90 ዲግሪ የሚታጠፍ የተሽከርካሪ መሻገሪያ ድልድይ ለአደጋ አጋላጭ ነው የሚል ውዝግብ...

በኢትዮጵያ ሊፈጠር ይችላል የተባለዉ ውቅያኖስ

በኢትዮጵያ በአፋር ክልል በሚገኘው “ኤርታአሌ” የቀለጠ አለት ስር በሚገኘው የመካከለኛው የመሬት ክፍል (መንትል)እየሳሳ ስንጥቃትን አስከትሎ አዲስ ውቅያኖስ ሊፈጠር እንደሚችል ላይቭ ሳይንስ ድረገጽ ባለፈው ሳምንት...

ኔሬሬ ብሔራዊ ፓርክ

ኔሬሬ ብሔራዊ ፓርክ በታንዛኒያ ደቡብ ምሥራቅ ቀጣና ነው የሚገኘው:: ፓርኩ በአፍሪካ በስፋቱ ቀዳሚ ሲሆን 30,893 ኪሎ ሜትር ስኩዌር ተለክቷል:: ስፋቱም የአገሪቱን ሦስት ነጥብ ሁለት...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img