አግራሞት

ኢንሱሊንን በጠብታ

የስኳር በሽታ ታማሚዎች በሽታውን በቀላሉ እንዲቆጣጠሩ እና ጤናቸውን እንዲጠብቁ  በመርፌ የሚሰጥ ኢንሱሊንን በአፍ በሚወሰድ ጠብታ መተካት መቻሉን ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ  አስነብቧል:: የስኳር በሽታ ህሙማን...

ከባዱ ሞተር ሳይክል

በሶቪዬት ሰራሽ የታንክ ሞተር የጐለበተ፣ አምስት ሺህ ኪሎ ግራም የሚመዝን፣ በክብደቱ ክብረ ወሰን የያዘ የሚሽከረከር ሞተር ሳይክል መሰራቱን ኦዳቲ ሴንትራል ድረ ገጽ  አስነብቧል:: የዓለማችን ከባዱ...

አስጊነቱ ጫፍ የደረሰዉ የአማዞን ደን

የምድርን ሁለት በመቶ ወይም ሦስት ነጥብ አራት ሚሊዮን ስኩዌር ማይል የሚሸፍነው የአማዞን ደን በ”ፎቶ ሲንተሲስ” 20 በመቶ ኦክስጂንን ያመርታል፡፡ በዚህም የምድር ሳንባ በሚል ስያሜ...

አዛውንቱ የከባድ መኪና አሽከርካሪ

የ90 ዓመቱ አዛውንት ከዓለም አቀፉ የክብረ ወሰን መዝጋቢ ድርጅት በእድሜ አንጋፋው የጭነት መኪና አሽከርካሪ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማግኘታቸውን ዩፒ አይ ድረ ገጽ  ለንባብ...

ጠባቧ እስር ቤት

በፈረንሳይ እና በእግሊዝ ሀገራት መካከል ከሚገኙት ደሴቶች መካከል በሳርክ ደሴት ላይ በ1956 እ.አ.አ በግንብ የተሰራው የዓለማችን ጠባቧ ባለሁለት ክፍል እስር ቤት መሆኗን ኦዲቲ ሴንትራል...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img