አግራሞት

ሻላ ሐይቅ

የሻላ ሐይቅ በጥልቀት እንዲሁም በውኃ ይዘት መጠን ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ሐይቆች መካከል የመጀመሪያውን ቦታ ይይዛል። ሐይቁ በዋናው የኢትዮጵያ ስምጥ ሸለቆ ውስጥ ይካለላል። ከባህር ወለል በላይ...

የቀበጡ ዕለት

በቱርክ ካያኮስ ደሴቶች ጥልቀት በሌለው የባሕር ዳርቻ በመዝናናት ላይ የነበረች የ55 ዓመት ካናዳዊት በአቅራቢያዋ የነበረን ዓሣ ነባሪ በሞባይል ስልኳ ፎቶ ግራፍ ለማንሳት ስትሞክር በመነከሷ...

ለውጥ ያመጣው ንድፍ

በጃፓን የሾፌሩ ወይም “ካንቴን” ክፍል በከፊል በሉል ቅርፅ የተሰራው የጭነት ማጓጓዣ መርከብ  የእቃ ማሸጊያ ሳጥኖችን በመያዝ ዓቅሙ፣ በፍጥነቱ እና በነዳጅ ቆጣቢነቱ መሠረታዊ ለውጥ ማምጣቱን...

የገፀ ምድር መሀንዲሶቹ

እንስሳት ገፀምድር ወይም መልካዓምድርን በመቅረፅ ረገድ የላቀ ሚና ያላቸው ተፈጥሯዊ መሀንዲሶች መሆናቸውን ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ ባለፈው ሳምንት ለንባብ አበቅቶታል፡፡ በለንደን የኩዊን ሜሪ ዩኒቨርሲቲ ኘሮፌሰር...

ጀጎል

የሐረር ጀጎል ግንብ የተገነባው በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ከግራኝ አህመድ ጦርነት በኋላ በአሚር ኑር አማካኝነት ነው። ግንቡ የተገነባበት ዋናው ምክንያት የሐረር ከተማ ከወራሪዎች ለመከላከል...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img