አግራሞት

የመርታት ጅማሮ

“አልዛሂመር” ማስታወስ አለመቻል ወይም መርሳት የሚያስከትለውን በሽታ ምልክቶቹ ከመታየታቸው አስቀድሞ ከቆዳ ስር የሚገኝ ፈሳሽ ናሙናን በመመርመር ለመከላከል፣ እየተባባሰ እንዳይሄድ ሂደቱን ለማዘግየት እና መድሃኒት ለማግኘት...

የጀጐል ግንብ – ሐረር

ሐረር ከአዲስ አበባ በስተምስራቅ 525 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ ከተማ ናት:: ከተማዋ   ከመካ፣ መዲና እና ከእየሩሳሌም ቀጥሎ አራተኛዋ ቅድስት ከተማ እንደሆነችም  ድረ ገፆች...

መካኒክ የታደጋት

በአሜሪካ ካሮላይና ግዛት በብሉፍተን ፓርክ ጐዳና ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ስር ዘላ የገባችን ድመት አሽከርካሪው አቁሞ መመታት አለመመታቷን ለማወቅ ፈልጐ ሊያገኛት ባለመቻሉ በአቅራቢያው በሚገኝ የእሳት...

ፈጣኑ የአስፋልት ግንባታ

በቻይና ዋና ከተማ ቤጂንግ በአራተኛው የቀለበት አውራ ጐዳና ሥራ ሁለት ነጥብ አራት ኪሎ ሜትር መንገድ በስድስት ሰዓታት አስፋልት ለብሶ መጠናቀቅ መቻሉን ኦዲቲ ሴንትራል ድረገጽ...

የታዳጊዎችን እድገት የሚገድበዉ

የዓየር ንብረት ለውጥ ያስከተለው የሙቀት መጨመር በታዳጊ ልጆች አካላዊ እና አእምራዊ እድገት ላይ አሉታዊ ተፅእኖ ማሳረፉን ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ ባለፈው ሳምንት ለንባብ አብቅቶታል፡፡ በአሜሪካ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img