አግራሞት

ትእዛዝ ሰጪዋ

የሠላሳ ሁለት ዓመቷ ጃፓናዊት የተለያዩ የሂሳብ ቁጥሮችን ተጠቅማ ሹኢሻ ከተሰኘ  የ “ኦንላይን” መደብር ሁለት ሺህ የግዢ ትአዛዝ ሰጥታ ሲደርሷት ባለመቀበል እና ግዢውን በመሰረዝ በድርጅቱ...

የነፋስ ግፊትን የረታው አሽከርካሪ

እንግሊዛዊው አንዲ ግሪን  ሁለት ሀይድሮጂንን በኃይል ምንጭነት የሚገለገሉ ሞተሮች በተገጠሙለት 1 ሺህ 600 የፈረስ ጉልበት ባለው ተሽከርካሪ 653 ነጥብ 908 ኪሎ ሜትር በሰዓት በማሽከርከር...

ምርምር – ለአእምሮ ጤና

በእንቅልፍ ወቅት በራስ ቅል እና በአንጐል እንዲሁም በጥልቅ አንጐል ውስጥ ቆሻሻን ማፅዳት የሚያስችል የፈሳሽ ዝውውር መኖሩ በሰው ሰራሽ አስተውሎት “ኤ አይ” መረጋገጡ ለአልዛይመር የመርሳት...

በዕድሜ ትንሹ ፕሮፌሰር

በአሜሪካ የፍሎሪዳ ግዛት ኗሪዉ ታዳጊ ናታን ቶማስ በነሀሴ 2023 እ.አ.አ በ18 ዓመት ከ346 ቀናት እድሜው በሚያሚ ዳዴ ኮሌጅ በመምህርነት በማገልገል በእድሜ ትንሹ ኘሮፌሰር ሊሆን...

ያንጉዲ ራሳ ብሔራዊ ፓርክ

ያንጉዲ ራሳ ብሔራዊ ፓርክ በኢትዮጵያ በአፋር ክልል ነው የሚገኘው፡፡ ስፋቱ 4730 ኪሎ ሜትር ስኩዌር ተለክቷል፡፡ የፓርኩ ቀጣና በምስራቅ አፍሪካ ስምጥ ሸለቆ ውስጥ በጅቡቲ እና ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img