አግራሞት

ክብረ ወሰናቸውን ያስመለሱት

አሜሪካዊው አልፍሬድ ብሌሽክ በመቶ ስድስት ዓመት ዕድሜያቸው ከረዳታቸው ጋር ተጣምረው በዘጠኝ ሺህ ጫማ ከፍታ ሲበር ከነበረ አውሮኘላን በመዝለል ዳግም ለክብረወሰን መብቃታቸውን ዩፕአይ ድረገጽ  ለንባብ...

“ኮማ”ን አሸናፊው

በቻይና በ2014 እ.አ.አ በልብ ድካም አዕምሯቸውን ስተው “ኮማ” ውስጥ ለገቡት አባወራ እማወራዋ ተስፋ ባለመቁረጥ ባደረጉላቸው እንክብካቤ ከአሥር ዓመታት በኋላ መንቃታቸውን ኤንዲ  ቲቪ ድረ ገጽ ...

ለዓዕምሮ ጤና ቀውስ የሚዳርገው

ከወንድሞቻቸው እና ከእህቶቻቸው በበለጠ መኖሪያ ቤታቸው የተመሰቃቀለ፣ በወጉ ያልተደራጀ እንደሆነ አድርገው የሚመለከቱ ታዳጊ ወጣቶች በጉልምስና ዕድሜያቸው ለዓዕምሮ ጤና ቀውስ ሊዳረጉ እንደሚችሉ ሳይንስ ዴይሊ ድረገጽ...

የጊቤ ሸለቆ ብሔራዊ ፓርክ

የጊቤ ሸለቆ ብሔራዊ ፓርክ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ስር የሚተዳደር ሲሆን የተመሠረተውም በ2011 ዓ.ም ነው፡፡ ጊቤ ሸለቆ ስያሜውን ያገኘው በሸለቆው ከሚፈሰው የጊቤ...

ወርቅ የሚተፋው ተራራ

በደቡብ ዋልታ ግግር በረዶ ንጣፍ መካከል በሚገኘው ኤርባስ ተራራ አናት የሚንፈቀፈቀው  እሳተ ገሞራ በቀን ስድስት ሺህ ዶላር የሚያወጡ የወርቅ ቅንጣቶችን ወደ ገፀ ምድር እንደሚወረውር...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img