አግራሞት

የመገንዘብ ክህሎትን የሚያሳድገው

ልጆችን ከአንድ በላይ ቋንቋ እንዲናገሩ ማስቻል፣ በተለይም ለዓዕምሮ ዝግመት ተጠቂዎች የተለያዬ አስተሳሰብ እና አመለካከቶችን ተረድተው የማገናዘብ ዓቅምን እንደሚያሳድግላቸው ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ ሰሞኑን አስነብቧል:: በአሜሪካ...

መልካ ማሪ ብሔራዊ ፓርክ

ብሔራዊ ፓርኩ በኬኒያ በሰሜናዊ ጫፍ ከኢትየጵያ ጋር በምትዋሰንበት ማንዴራ አምባ  ነው የሚገኘው፡፡ ስፋቱም 876 ኪሎ ሜትር ስኩዌር ተለክቷል፡፡ ፓርኩ በ1989 እ.አ.አ ቀጣናውን አቆራርጦ በሚፈሰው የዳዋ...

አወዛጋቢው ህንፃ

በኢኳዶር - ማቻላ በተሰኘች ከተማ ማእከላዊ ስፍራ በጠባብ ምድር ቤት ላይ ግራ እና ቀኝ  የተገነባው ባለ አራት ፎቅ ህንፃ ባልተለመደ አሰራሩ በተመልካች “ይፈርሳል” በመባሉ ...

የእናት ውለታዋ

በቱርክ ኢስታንቡል ከተማ አሳዳሪ አልባዋ አራስ ውሻ በጠና ታሞ የደከመ ቡችላዋን እንስሳት ህክምና መስጫ ክሊኒክ በር ላይ ማድረሷን ኦዲቲ ሴትራል ድረ ገጽ ባለፈው ሳምንት...

ያልተጠናው የበካይ ትነት ምንጭ

ጥልቀት የሌላቸው የባሕር ዳርቻዎች ከፍተኛ መጠን ያለው በካይ ትነትን ወደ ከባቢ ዓየር በመልቀቅ የሙቀት መጨመርን እንደሚያባብሱ ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ ሰሞኑን ለንባብ አብቅቶታል፡፡ የሮያል ኔዘርላንድስ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img