አግራሞት

ተፈጥሯዊ ቀለምን የሚቀይረው

በጥቁር ውሻው ላይ አልፎ አልፎ ጠብ ጠብ ያለ ነጭ ቀለም ተመልክቶ ወደ እንስሳት ህክምና ያመራው አሳዳሪ በምርመራ “ቫይቲልጐ” በተባለ በሽታ መጠቃቱ ከተነገረው ከሁለት ዓመታት...

የውጤታማነት ለውጡ እስከ ህዋሳት የሚዘልቀው

የጤና ተመራማሪዎች ቡድን በእንስሳት ላይ ባደረገው ሙከራ እና ጥናት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በሁሉም የአካል ክፍሎች ላይ እስከ ህዋሳት የሚዘልቅ አዎንታዊ ለውጥ እንደሚያመጣ መረጋገጡን ሳይንስ...

የባሕር ዳር ዓባይ ወንዝ ሚሊኒዬም ፓርክ

የአማራ ብሔራዊ ክልል በተፈጥሯዊ ሀብት፣ በአስደናቂ መልክአምድራዊ አቀማመጥ፣ በታሪካዊ እና ባህላዊ ቅርሶች የታደለ ነው:: ሆኖም ክልሉ በተለያዩ ምክንያቶች የመሬት መራቆት እና የእንስሳትም ሆነ የእጽዋት...

ቃለ መጠይቅ በክብረ ወሰን ሲደምቅ

ናይጀሪያዊቷ በሀምሳ አምስት  ሰዓታት ለዘጠና ሰዎች ቃለ መጠይቅ በማቅረብ ቀደም ብሎ በሰላሳ ሰባት ሰዓታት ከአርባ አራት ደቂቃ ተይዞ የነበረውን ረዢም ቃለመጠይቅ የማቅረብ የጊዜ ምጣኔን...

በስልሳ ዓመት “ለወይዘሪትነት”

የስልሳ ዓመቷ ጠበቃ እና ጋዜጠኛ ተፈጥሮ በለገሳት የወጣትነት ገጽታዋ በመኖሪያ ከተማዋ የወይዘሪት ቦነሳይረስ አክሊልን ደፍታ  በግንቦት ወር 2016 ዓ.ም በሚካሄደው የወይዘሪት አርጀንቲና የቁንጅና ውድድር...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img